https://amh.sputniknews.africa
ታንዛኒያ የመንግሥት ሠራተኞች ዝቅተኛ ደመወዝን በ35.1 በመቶ አሳደገች
ታንዛኒያ የመንግሥት ሠራተኞች ዝቅተኛ ደመወዝን በ35.1 በመቶ አሳደገች
Sputnik አፍሪካ
ታንዛኒያ የመንግሥት ሠራተኞች ዝቅተኛ ደመወዝን በ35.1 በመቶ አሳደገች የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ወራዊ ደመወዙን ከ370 ሺህ ወደ 500 ሺህ ሺሊንግ (ከ$147 እስከ $200 ገደማ) መጨመራቸውን አስታውቀዋል። ፕሬዝዳንቷ በሠራተኞች ቀን... 02.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-02T16:38+0300
2025-05-02T16:38+0300
2025-05-02T16:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/02/304518_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_2701f60a2c7aa1118a86f7836b581c4d.jpg
ታንዛኒያ የመንግሥት ሠራተኞች ዝቅተኛ ደመወዝን በ35.1 በመቶ አሳደገች የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ወራዊ ደመወዙን ከ370 ሺህ ወደ 500 ሺህ ሺሊንግ (ከ$147 እስከ $200 ገደማ) መጨመራቸውን አስታውቀዋል። ፕሬዝዳንቷ በሠራተኞች ቀን በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር "ኢኮኖሚው በ5.5 በመቶ እያደገ በመሆኑ ጥቅሙን መጋራት ተገቢ ነው" ብለዋል። በሌሎች የደመወዝ እርከኖች ላይ ማሻሻያ እንደሚደረግም ቃል ገብተዋል። መንግሥት የግሉን ሴክተር የክፍያ መዋቀር እንደሚከልስም ነው የተናገሩት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/02/304518_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_15bae519c1bef7479efc9435d13673d7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ታንዛኒያ የመንግሥት ሠራተኞች ዝቅተኛ ደመወዝን በ35.1 በመቶ አሳደገች
16:38 02.05.2025 (የተሻሻለ: 16:54 02.05.2025) ታንዛኒያ የመንግሥት ሠራተኞች ዝቅተኛ ደመወዝን በ35.1 በመቶ አሳደገች
የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን ወራዊ ደመወዙን ከ370 ሺህ ወደ 500 ሺህ ሺሊንግ (ከ$147 እስከ $200 ገደማ) መጨመራቸውን አስታውቀዋል።
ፕሬዝዳንቷ በሠራተኞች ቀን በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር "ኢኮኖሚው በ5.5 በመቶ እያደገ በመሆኑ ጥቅሙን መጋራት ተገቢ ነው" ብለዋል።
በሌሎች የደመወዝ እርከኖች ላይ ማሻሻያ እንደሚደረግም ቃል ገብተዋል። መንግሥት የግሉን ሴክተር የክፍያ መዋቀር እንደሚከልስም ነው የተናገሩት።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X