በዩኔስኮ የተመዘገበው የኮንሶ ባህላዊ መልክዓ ምድር በአግባቡ ሊተዋወቅ ይገባል ተባለ
16:16 02.05.2025 (የተሻሻለ: 16:34 02.05.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በዩኔስኮ የተመዘገበው የኮንሶ ባህላዊ መልክዓ ምድር በአግባቡ ሊተዋወቅ ይገባል ተባለ
የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በዛሬው እለት በኮንሶ ጉብኝት አካሂደዋል።
ሚኒስትሯ በዚህ ወቅት ታሪካዊ እና ባህላዊ እሴቶችን የያዘው የኮንሶ መልክዓ ምድር ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ጎብኝዎች በተገቢው መልኩ ለማስተዋወቅ እንደሚሠራ ተናግረዋል።
የኮንሶ ባህላዊ መልክዓ ምድር በዩኔስኮ የሚዳሰስ ቅርስ ዝርዝር ሥር በ2003 ዓ.ም ነበር የተመዘገበው፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ