በሱዳን የሥነ-ምድር ሙዚየም ላይ ዘረፋ ተካሄደ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሱዳን የሥነ-ምድር ሙዚየም ላይ ዘረፋ ተካሄደ
በሱዳን የሥነ-ምድር ሙዚየም ላይ ዘረፋ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.05.2025
ሰብስክራይብ

በሱዳን የሥነ-ምድር ሙዚየም ላይ ዘረፋ ተካሄደ

የጂኦሎጂ ምርምር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አህመድ ሃሩን አል-ቱም ከማዕድናት፣ ከነዳጅ፣ ከውሃ ሀብት እና ከመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ጋር የተያያዙ ወሳኝ መረጃዎች መጥፋታቸውን ተናግረዋል።

ብርቅዬ የሜትዮር ድንጋይ ከተሰረቁት እቃዎች መካከል ሲሆን ሌሎች ቅርሶች ደግሞ ተቃጥለዋል። ውድ የሆኑ የሥነ-ምድር እና የአርኪኦሎጂ ቅርሶችን የያዘው ሙዚየሙ ለአካዳሚክ ምርምር እና ትምህርት ወሳኝ ማዕከል ሆኖ ማገልገሉ ተነግሯል።

የሱዳን መንግሥት የፈጥኖ ደራሽ ኃይል በካርቱም የሚገኙ የምርምር ማዕከላትን እና ሙዚየሞችን በማውደም እንዲሁም የብሔራዊ ሙዚየሙን የአርኪኦሎጂ መዛግብት ጨምሮ 7 ሺህ ዓመት እድሜ ያሰቆጠሩ ቅርሶችን በመዝረፍ የጦር ወንጀል ፈጽሟል ሲል ከሷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሱዳን የሥነ-ምድር ሙዚየም ላይ ዘረፋ ተካሄደ
በሱዳን የሥነ-ምድር ሙዚየም ላይ ዘረፋ ተካሄደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.05.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0