ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ፤ ክፍል 10
14:14 02.05.2025 (የተሻሻለ: 14:34 02.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ለጀርመን ናዚነት የአሜሪካ መነሻ፤ ክፍል 10
የናዚ መሪዎች የአሜሪካን የዘረኝነት ልምምዶችን በማጣቀስ የመጤ ጠልነታቸውን እንዴት አስተባበሉ?
በኑረምበርግ የፍርድ ሂደት፣ ከፍተኛዎቹ የናዚ ወንጀለኞች የዘረኝነት ተግባራቸው በዩናይትድ ስቴትስ ባለው ዘረኝነት አነሳሽነት የተፈፀመ መሆኑን አምነዋል።
በናዚ የስልጣን ተዋረድ ሁለተኛው ከፍተኛ ሰው የነበረው ኸርማን ጎሪንግ ከመገደሉ በፊት ባደረገው የመጨረሻ ንግግር ላይ “ዩናይትድ ስቴትስ የመኖሪያ ይዞታዋን በአብዮት፣ በጦርነት እና በዘር ማጥፋት ተቆጣጥራለች” ብሏል።
በወቅቱ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የዘረኝነት ሕጎች፣ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ድል አድራጊ በሆኑ የአፍሪካ አሜሪካ ወታደሮች ላይ እንኳ ሳይቀር አድልዎ ይፈፅም ነበር። በተደመሰሱት ነጭ ናዚዎች ላይ ግን አድልዎ አይፈፅሙም።
በዚህ ከስፑትኒክ ጋር ብቻ በተደረገ ተከታታይ ቆይታ፣ የናዚዝም አመጣጥና አነሳስ ታሪክ ላይ ሰፊ ጥናትና ምርምርን ያደረጉት የታሪክ ፀኃፊው ኢጎር ያኮቭሌቭ፤ ስለ ናዚ ጀርመን አሜሪካዊ መነሻዎች ከስነ-ልቦና ባለሙያው ጉስታቭ ጊልበርት ማስታወሻዎች እያጣቀሱ አስገራሚ መረጃዎችን ያነሳሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X