https://amh.sputniknews.africa/20250502/302836.html
ኮንጎ እና ሩዋንዳ በሁለት ወራት ውስጥ የሰላም ስምምነት ይፈራረማሉ ብላ አሜሪካ እንደምትጠብቅ ዘገባዎች አመላከቱ
ኮንጎ እና ሩዋንዳ በሁለት ወራት ውስጥ የሰላም ስምምነት ይፈራረማሉ ብላ አሜሪካ እንደምትጠብቅ ዘገባዎች አመላከቱ
Sputnik አፍሪካ
ኮንጎ እና ሩዋንዳ በሁለት ወራት ውስጥ የሰላም ስምምነት ይፈራረማሉ ብላ አሜሪካ እንደምትጠብቅ ዘገባዎች አመላከቱ የፕሬዝዳንት ትራምፕ ከፍተኛ የአፍሪካ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ ለምዕራባውያን ሚዲያዎች እንደገለጹት ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ሩዋንዳ... 02.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-02T13:08+0300
2025-05-02T13:08+0300
2025-05-02T13:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/02/302683_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_1f7acd85343adfca809cb4b0352f150d.jpg
ኮንጎ እና ሩዋንዳ በሁለት ወራት ውስጥ የሰላም ስምምነት ይፈራረማሉ ብላ አሜሪካ እንደምትጠብቅ ዘገባዎች አመላከቱ የፕሬዝዳንት ትራምፕ ከፍተኛ የአፍሪካ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ ለምዕራባውያን ሚዲያዎች እንደገለጹት ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ሩዋንዳ ከሰላም ስምምነቱ በተጨማሪ ከዩናይትድ ሰትቴስ ጋር በተናጠል የማዕድን የመግባቢያ ሰነድ ዋሽንግተን ውስጥ ይፈራረማሉ፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በግንቦት ወር አጋማሽ የሰላም ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ከሩዋንዳ እና ኮንጎ አቻዎቻቸው ጋር እንደሚገናኙ ቡሎስ ጨምረው ገልጸዋል። አክለውም አሜሪካ፣ ኳታር፣ ፈረንሳይ እና ቶጎን (የአፍሪካ ህብረትን በመወከል) ያካተተ የክትትል ቡድን መመሥረቱን አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/02/302683_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_de30cc953ba9918ac3020873d7c06381.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኮንጎ እና ሩዋንዳ በሁለት ወራት ውስጥ የሰላም ስምምነት ይፈራረማሉ ብላ አሜሪካ እንደምትጠብቅ ዘገባዎች አመላከቱ
13:08 02.05.2025 (የተሻሻለ: 13:14 02.05.2025) ኮንጎ እና ሩዋንዳ በሁለት ወራት ውስጥ የሰላም ስምምነት ይፈራረማሉ ብላ አሜሪካ እንደምትጠብቅ ዘገባዎች አመላከቱ
የፕሬዝዳንት ትራምፕ ከፍተኛ የአፍሪካ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ ለምዕራባውያን ሚዲያዎች እንደገለጹት ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ሩዋንዳ ከሰላም ስምምነቱ በተጨማሪ ከዩናይትድ ሰትቴስ ጋር በተናጠል የማዕድን የመግባቢያ ሰነድ ዋሽንግተን ውስጥ ይፈራረማሉ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በግንቦት ወር አጋማሽ የሰላም ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ከሩዋንዳ እና ኮንጎ አቻዎቻቸው ጋር እንደሚገናኙ ቡሎስ ጨምረው ገልጸዋል።
አክለውም አሜሪካ፣ ኳታር፣ ፈረንሳይ እና ቶጎን (የአፍሪካ ህብረትን በመወከል) ያካተተ የክትትል ቡድን መመሥረቱን አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X