ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጣሉትን ቀረጥ ተከትሎ የእስያ ሀገራት ኢትዮጵያን ተቀዳሚ የኢንቨስትመንት መዳረሻ እያደረጉ መሆኑ ተገለፀ
12:12 02.05.2025 (የተሻሻለ: 12:34 02.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጣሉትን ቀረጥ ተከትሎ የእስያ ሀገራት ኢትዮጵያን ተቀዳሚ የኢንቨስትመንት መዳረሻ እያደረጉ መሆኑ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጣሉትን ቀረጥ ተከትሎ የእስያ ሀገራት ኢትዮጵያን ተቀዳሚ የኢንቨስትመንት መዳረሻ እያደረጉ መሆኑ ተገለፀ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ሥራ አስፈፃሚ ዘመን ጁነዲ የቀረጥ ጭማሪውን ተከትሎ በተለይም የቬትናም እንዲሁም የቻይና፣ የህንድ እና የተለያዩ ሀገራት ባለሀብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፈሰስ ፍላጎት እያሳዩ እንደሆነ ገልፀዋል።
ኃላፊው ይህን ያሉት ከተለያዩ ግዙፍ የቻይና ኩባንያዎች የተውጣጣ የንግድ ልዑካን ቡድን ለቅድመ ኢንቨስትመንት ምልከታ የቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን በጎበኘበት ወቅት ነው።
መንግሥት እየተገበራቸው ያሉ የለውጥ ሥራዎችም ሀገሪቱን ዋና የኢንቨስትመንት መዳረሻ እያደረጋት ይገኛል ማለታቸውን ኮርፖሬሽኑ በማሕበራዊ ሚዲያ ገፁ አስፍሯል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
