አፍሪኤግዚም ባንክ በካሪቢያንና በአፍሪካ የነዳጅ ነፃነትን ለማጠናከር ያለመ ኢንቨስትመንት ይፋ አደረገ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪኤግዚም ባንክ በካሪቢያንና በአፍሪካ የነዳጅ ነፃነትን ለማጠናከር ያለመ ኢንቨስትመንት ይፋ አደረገ
አፍሪኤግዚም ባንክ በካሪቢያንና በአፍሪካ የነዳጅ ነፃነትን ለማጠናከር ያለመ ኢንቨስትመንት ይፋ አደረገ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 02.05.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪኤግዚም ባንክ በካሪቢያንና በአፍሪካ የነዳጅ ነፃነትን ለማጠናከር ያለመ ኢንቨስትመንት ይፋ አደረገ

ባንኩ በአህጉሪቱ የኃይል ዋስትናን ማሳደግና በአፍሪካ ሀገራት መካከል የነዳጅ ንግድን ማበረታታት ላይ ያነጣጠረ የ3 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለማስጀመር አቅዷል፡፡

አፍሪኤግዚም በተዘዋዋሪ የብድር ፕሮግራሙ የተጣሩ የነዳጅ ምርቶች ወጪን በመሸፈን እንደ አንጎላ ሎቢቶ እና የናይጄሪያው ዳንጎቴ ያሉ ትላልቅ የነዳጅ ማጣሪያዎችን ይደግፋል።

ፕሮጀክቱ ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የኢንዱስትሪ ልማትን ማነቃቃት እና የሥራ ዕድሎችን መፍጠር ግቦች ጋር የተጣጣመ ነው።

ባንኩ በዚህ ኢንቨስትመንት የአፍሪካን ኢኮኖሚ የመቋቋም አቅም እና ጥንካሬ ለማሳደግ አስቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0