በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለፅንስ ክትትል ሆስፒታል የሄደችው ወጣት 7 ኪሎ ግራም እጢ ተገኘባት
10:42 02.05.2025 (የተሻሻለ: 11:04 02.05.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለፅንስ ክትትል ሆስፒታል የሄደችው ወጣት 7 ኪሎ ግራም እጢ ተገኘባት

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለፅንስ ክትትል ሆስፒታል የሄደችው ወጣት 7 ኪሎ ግራም እጢ ተገኘባት
የክልሉ ኮንታ ዞን አመያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ዕጢውን በቀዶ ሕክምና ማስወገድ እንደተቻለ ገልጿል።
የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ዶክተር ሀብታሙ ንጉሴ በሆስፒታሉ እንዲህ ዓይነት ነገር ሲያጋጥም ለጀመሪያ ጊዜ ነው ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
ወጣቷ በአሁኑ ሰዓት በሆስፒታሉ ሕክምና እየተደረገላት በጥሩ ጤንነት ላይ እንደምትገኝም ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ለፅንስ ክትትል ሆስፒታል የሄደችው ወጣት 7 ኪሎ ግራም እጢ ተገኘባት

© telegram sputnik_ethiopia
/