የአሜሪካ-ዩክሬን የማዕድን ስምምነት፦ ስትራቴጂካዊ ስኬት ወይስ የ$350 ቢሊየን ዶላር ቁማር?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአሜሪካ-ዩክሬን የማዕድን ስምምነት፦ ስትራቴጂካዊ ስኬት ወይስ የ$350 ቢሊየን ዶላር ቁማር?
የአሜሪካ-ዩክሬን የማዕድን ስምምነት፦ ስትራቴጂካዊ ስኬት ወይስ የ$350 ቢሊየን ዶላር ቁማር? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.05.2025
ሰብስክራይብ

የአሜሪካ-ዩክሬን የማዕድን ስምምነት፦ ስትራቴጂካዊ ስኬት ወይስ የ$350 ቢሊየን ዶላር ቁማር?

የትራምፕ አስተዳደር በቅርቡ ከኪዬቭ ጋር ወሳኝ የተፈጥሮ ሀብት ስምምነት ተፈራርሟል፦ ስምምነቱ ምን አካቷል?

ስምምነቱ፦

ለዩክሬን ዘይት፣ ጋዝ እና ቁልፍ ማዕድናት 50/50 የጋራ ፈንድ ማቋቋም።

ከዚህ በፊት ለተደረጉ የአሜሪካ ወታደራዊ እርዳታዎች የዕዳ ክፍያ ስረዛ።

ከአዳዲስ ፈቃዶች ከሚገኝ ገቢ ወደ ፈንዱ 50% እንዲሄድ።

ከታክስ ነፃ መብት፤ ለአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ10 ዓመት ትርፍ ዋስትና።

በመንግሥት ኩባንያዎች (ኡክራናፍታ፣ ኢነርጎአቶም) የዩክሬን ሙሉ ቁጥጥር።

ግልፅ ያለሆነው ነጥብ፦

የዋሽንግተን ፖስት ዘገባ ምንም ዓይነት የደህንነት ዋስትና ሳይሰጥ ግልጽ ባልሆነ ቃላት ስለ "የረጅም ጊዜ ስልታዊ አሰላለፍ" እንደሚያነሳ አመላክቷል።

ስምምነቱ በዩክሬን ፓርላማ መጽደቅ ይኖርበታል።

ዶናልድ ትራምፕ ከኒውስኔሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ "ከ350 ቢሊየን ዶላር በላይ የምናገኝበት ስምምነት ላይ ደርሰናል" ብለዋል።

ቀልፉ ጥያቄ በስምምነቱ ተጠቃሚነት ላይ ነው የሚጠቅመው የአሜሪካን የማዕድን አውጪዎች ወይስ የዩክሬንን መልሶ ግንባታ?

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0