የዩክሬን የሰላም ሂደት ለስምምነት መቃረቡን ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዩክሬን የሰላም ሂደት ለስምምነት መቃረቡን ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ
የዩክሬን የሰላም ሂደት ለስምምነት መቃረቡን ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.05.2025
ሰብስክራይብ

የዩክሬን የሰላም ሂደት ለስምምነት መቃረቡን ከፍተኛ የአሜሪካ ባለሥልጣን ተናገሩ

የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ማይክ ዋልትዝ ሂደቱ እየተቋጨ ባለበት በአሁኑ ሰዓት ሁለቱም አካላት ሰላምን ሊፈልጉ እና ስምምነቱን ለማጠናቀቅ በጠረጴዛ ዙሪያ መምጣት ይገባቸዋል ብለዋል።

"ሂደቱ እንደቀጠለ ነው። የሚዋዥቅባቸው ጊዜያት አሉ።...እየተቃረብን ነው" ሲሉ ለፎክስ ኒውስ ተናግረዋል።

"ሩሲያ ወደ ጠረጴዛው መምጣት አለባት። ሁለቱ ወገኖች ሰላምን ሊመርጡ ይገባል። ሁለቱ ወገኖች ግጭቱን ማቆም ሊፈልጉ ይገባል። አሁንም ስምምነት ላይ መድረስ እንደሚቻል እናስባለን" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0