https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ብሪክስ የናዚ ወንጀለኞች ውደሳን በፅኑ እንዲያውግዝ ጠየቁ
የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ብሪክስ የናዚ ወንጀለኞች ውደሳን በፅኑ እንዲያውግዝ ጠየቁ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ብሪክስ የናዚ ወንጀለኞች ውደሳን በፅኑ እንዲያውግዝ ጠየቁ የብሪክስ ሀገራት ታሪካዊ እውነታን በጋራ ሊጠብቁ ይገባል ሲሉ ሰርጌይ ሾይጉ በብራዚል ዋና ከተማ በተካሄደው የብሪክስ አባላት የጸጥታ ጉዳይ ኃላፊዎች ስብሰባ ላይ... 01.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-01T17:15+0300
2025-05-01T17:15+0300
2025-05-01T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/01/299625_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_bdb486e3ebf6b10bb5e51935e0470259.jpg
የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ብሪክስ የናዚ ወንጀለኞች ውደሳን በፅኑ እንዲያውግዝ ጠየቁ የብሪክስ ሀገራት ታሪካዊ እውነታን በጋራ ሊጠብቁ ይገባል ሲሉ ሰርጌይ ሾይጉ በብራዚል ዋና ከተማ በተካሄደው የብሪክስ አባላት የጸጥታ ጉዳይ ኃላፊዎች ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል። "አውሮፓ ከፋሺስት ወራሪዎች ማን ነፃ እንዳወጣት ረስታለች። የአውሮፓ ሕብረት እና ኔቶ ጦረኝነት ታሪክን እንደገና ለመፃፍ እና የናዚ ወንጀለኞችን ለማሞገስ ሙከራዎች እየተደረጉና የፀረ-ሂትለር ጥምረት ወታደሮች ያስመዘገቡት ድል እና ሶቪየት ሕብረት ናዚዝምን በመደምሰስ ረገድ ያበረከተችውን አስተዋጽኦ በተመለከተ ጥርጣሬ በሚዘራበት ወቅት እየሆነ ያለ ነው" ብለዋል።የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ "ናዚዝምን፣ የኒዮ-ናዚዝምን እና የዘመኑን ዘረኝነት፣ የዘር መድልዎ፣ የሌላ ሀገር ሰዎች ጥላቻ እና ተዛማጅነት የላቸውን አለመቻቻሎችን ለማነሳሳት አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ሌሎች ድርጊቶችን መዋጋት" በሚል ርዕስ ሩሲያ ላቀረበችው የውሳኔ ሃሳብ ድጋፍ በመስጠቱም ምሥጋና አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/01/299625_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_46946c0c37bea009911fc5d003278e82.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ብሪክስ የናዚ ወንጀለኞች ውደሳን በፅኑ እንዲያውግዝ ጠየቁ
17:15 01.05.2025 (የተሻሻለ: 17:34 01.05.2025) የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ፀሐፊ ብሪክስ የናዚ ወንጀለኞች ውደሳን በፅኑ እንዲያውግዝ ጠየቁ
የብሪክስ ሀገራት ታሪካዊ እውነታን በጋራ ሊጠብቁ ይገባል ሲሉ ሰርጌይ ሾይጉ በብራዚል ዋና ከተማ በተካሄደው የብሪክስ አባላት የጸጥታ ጉዳይ ኃላፊዎች ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።
"አውሮፓ ከፋሺስት ወራሪዎች ማን ነፃ እንዳወጣት ረስታለች። የአውሮፓ ሕብረት እና ኔቶ ጦረኝነት ታሪክን እንደገና ለመፃፍ እና የናዚ ወንጀለኞችን ለማሞገስ ሙከራዎች እየተደረጉና የፀረ-ሂትለር ጥምረት ወታደሮች ያስመዘገቡት ድል እና ሶቪየት ሕብረት ናዚዝምን በመደምሰስ ረገድ ያበረከተችውን አስተዋጽኦ በተመለከተ ጥርጣሬ በሚዘራበት ወቅት እየሆነ ያለ ነው" ብለዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ "ናዚዝምን፣ የኒዮ-ናዚዝምን እና የዘመኑን ዘረኝነት፣ የዘር መድልዎ፣ የሌላ ሀገር ሰዎች ጥላቻ እና ተዛማጅነት የላቸውን አለመቻቻሎችን ለማነሳሳት አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ሌሎች ድርጊቶችን መዋጋት" በሚል ርዕስ ሩሲያ ላቀረበችው የውሳኔ ሃሳብ ድጋፍ በመስጠቱም ምሥጋና አቅርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X