ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ የቱሪዝም አጋርነት ለመፍጠር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች
15:29 01.05.2025 (የተሻሻለ: 16:04 01.05.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ የቱሪዝም አጋርነት ለመፍጠር ፍላጎት እንዳላት ገለፀች
በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኖንሴባ ሎሲ ኢትዮጵያ ወደ ብሪክስ መግባቷ ለአዲስ የትብብር ምዕራፍ በር እንደከፈተ ተናግረዋል።
የብሪክስ አባል ሀገራት በፖሊሲ ብቻ ሳይሆን በእርስ በርስ ጉብኝት እና በቱሪዝም መስኮቻቸው ላይ ኢንቨስት በማድረግ በቅርበት መሥራት አለባቸው ብለዋል።
አምባሳደሯ የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ የቱሪዝም ልውውጥን ለማነቃቃት የሚያግዙ ተጨባጭ ሀሳቦችን እና ፕሮግራሞችን እያዘጋጀ እንደሚገኝ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጸዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X