በሚልየኖች የሚቆጠሩ የሜዳ ፍየል ዝርያዎች ወደ ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ሲፈልሱ የሚያሳይ ካርታ ይፋ ሆነ

© telegram sputnik_ethiopiaበሚልየኖች የሚቆጠሩ የሜዳ ፍየል ዝርያዎች ወደ ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ሲፈልሱ የሚያሳይ ካርታ ይፋ ሆነ
በሚልየኖች የሚቆጠሩ የሜዳ ፍየል ዝርያዎች ወደ ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ሲፈልሱ የሚያሳይ ካርታ ይፋ ሆነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.05.2025
ሰብስክራይብ

በሚልየኖች የሚቆጠሩ የሜዳ ፍየል ዝርያዎች ወደ ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ሲፈልሱ የሚያሳይ ካርታ ይፋ ሆነ

እሮብ ሚያዝያ 22 ቀን 2017 የተለቀቁት አዲስ ካርታዎች ሁለት ተንቀሳቃሽ የሜዳ ፍየል ዝርያዎች ማለትም ነጭ ጆሮ ያለው ኮብ እና ቲያንግ በደቡብ ሱዳን ሰፊ ረግረጋማ ቦታዎች እና በኢትዮጵያ ጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚያደርጉትን ወቅታዊ እንቅስቃሴ አሳይተዋል።

100 ሺህ ኪ.ሜ በሚሸፍነው አካባቢ በዓለም ትልቁን የእንስሳት ከቦታ ቦታ ዝውውር መመለከት እንደተቻለ ተገልጿል።

በግምት አምስት ሚሊዮን ኮቦች እና 400 ሺህ ቲያንግዎች ከሌሎች ሸኮና ያላቸው አጥቢ እንስሳት ጋር በየዓመቱ ውሃ ወዳለባቸው አካባቢዎች ረጅም ርቀት ጉዞዎችን ያካሂዳሉ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0