https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዝዳንት ጋር በስልክ መነጋገራቸውን ክሬምሊን አስታወቀ
ፑቲን ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዝዳንት ጋር በስልክ መነጋገራቸውን ክሬምሊን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዝዳንት ጋር በስልክ መነጋገራቸውን ክሬምሊን አስታወቀ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ዩኤኢ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የእስረኞች ልውውጥ እንዲካሄድ ላደረገችው እገዛ ለመሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ምሥጋና አቅርበዋል።በፋሲካ... 01.05.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-05-01T13:50+0300
2025-05-01T13:50+0300
2025-05-01T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/01/297453_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_039444a819121b93b8c5571ab370d404.jpg
ፑቲን ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዝዳንት ጋር በስልክ መነጋገራቸውን ክሬምሊን አስታወቀ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ዩኤኢ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የእስረኞች ልውውጥ እንዲካሄድ ላደረገችው እገዛ ለመሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ምሥጋና አቅርበዋል።በፋሲካ በዓል ወቅት 246 ሩሲያውያን በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ጥረት ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል። የኤምሬቱ መሪ ከናዚ ጀርመን ጋር በተደረገው ጦርነት ድል የተገኘበትን 80ኛ ዓመት አስመልክቶ ለፑቲን እና ለሩሲያ ሕዝብ መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/01/297453_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_31854b79ed75d7b4d5b4a79e767f622e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዝዳንት ጋር በስልክ መነጋገራቸውን ክሬምሊን አስታወቀ
13:50 01.05.2025 (የተሻሻለ: 14:14 01.05.2025) ፑቲን ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ፕሬዝዳንት ጋር በስልክ መነጋገራቸውን ክሬምሊን አስታወቀ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ዩኤኢ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የእስረኞች ልውውጥ እንዲካሄድ ላደረገችው እገዛ ለመሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ምሥጋና አቅርበዋል።
በፋሲካ በዓል ወቅት 246 ሩሲያውያን በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ጥረት ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል።
የኤምሬቱ መሪ ከናዚ ጀርመን ጋር በተደረገው ጦርነት ድል የተገኘበትን 80ኛ ዓመት አስመልክቶ ለፑቲን እና ለሩሲያ ሕዝብ መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X