ሱዳን ጊዜያዊ የውጭ ጉዳይ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሱዳን ጊዜያዊ የውጭ ጉዳይ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች
ሱዳን ጊዜያዊ የውጭ ጉዳይ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.05.2025
ሰብስክራይብ

ሱዳን ጊዜያዊ የውጭ ጉዳይ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች

የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታህ አል-ቡርሃን በሳዑዲ አረቢያ የሱዳን አምባሳደር እና በኦማር አልበሽር ዘመን በተባበሩት መንግሥታት የሱዳን ተወካይ የነበሩትን አንጋፋ ዲፕሎማት ዳፋላህ አል-ሃጅ አሊን ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል። አዲስ ተሿሚው ዑስማን ሁሴንን ተክተዋል።

በተጨማሪም ሌላኛውን አንጋፋ ዲፕሎማት ኦማር ሰዲቅን በጊዜያዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ሹመዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሱዳን ጊዜያዊ የውጭ ጉዳይ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች
ሱዳን ጊዜያዊ የውጭ ጉዳይ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.05.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0