የሩሲያ ሕክምና ተማሪዎች በኢትዮጵያ የተግባር ልምምድ ሊያደርጉ ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ሕክምና ተማሪዎች በኢትዮጵያ የተግባር ልምምድ ሊያደርጉ ነው
የሩሲያ ሕክምና ተማሪዎች በኢትዮጵያ የተግባር ልምምድ ሊያደርጉ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.05.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ሕክምና ተማሪዎች በኢትዮጵያ የተግባር ልምምድ ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ከቤልጌሮድ ክልል ለሚመጡት የሩሲያ ተማሪዎች እድሉን እንደሰጠ ተገልጿል። በቆይታቸው ተግባራዊ ልምድ እና ዓለም አቀፋዊ እይታ ያገኛሉ ተብሏል።

የቤልጎሮድ ክልል ኃላፊ ቪያቼስላቭ ግላድኮቭ "ይህ ጥሩ እድል ይመስለኛል፤ ሌላ ሀገር፣ ሌላ አህጉር፣ ሁሉም ነገር የተለየ ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ሙያቸውን እንዲያሳድጉ ያነሳሳቸዋል። እንደዚህ ዓይነት ፕሮጀክቶች በበዙ ቁጥር ይበልጥ ጠንካራ እንሆናለን" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0