የዩናይትድ ስቴትስ እና ዩክሬን የማዕድን ስምምነት በመጨረሻ ሰዓት ተራዘመ

ሰብስክራይብ

የዩናይትድ ስቴትስ እና ዩክሬን የማዕድን ስምምነት በመጨረሻ ሰዓት ተራዘመ

አሜሪካ ስምምነቱን ለመፈረም ብትዘጋጅም ኪዬቭ በመጨረሻው ሰዓት አንዳንድ ማሻሻያዎችን እንደጠየች የአሜሪካ የግምጃ ቤት ሚኒስትር ስኮት ቤሴንት አስታውቀዋል።

ዩክሬን ዝግጁ ከሆነች ስምምነቱ ዛሬ ሊፈረም ይችላል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0