የአፍሪካ ሕብረት ከነሐሴ 2023 መፈንቅለ መንግሥት በኋላ በጋቦን ላይ የጣለውን ማዕቀብ አነሳ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ ሕብረት ከነሐሴ 2023 መፈንቅለ መንግሥት በኋላ በጋቦን ላይ የጣለውን ማዕቀብ አነሳ
የአፍሪካ ሕብረት ከነሐሴ 2023 መፈንቅለ መንግሥት በኋላ በጋቦን ላይ የጣለውን ማዕቀብ አነሳ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.04.2025
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሕብረት ከነሐሴ 2023 መፈንቅለ መንግሥት በኋላ በጋቦን ላይ የጣለውን ማዕቀብ አነሳ

የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና የፀጥታ ምክር ቤት "በአጠቃላይ ስኬታማ" ነው ያለውን የፖለቲካ ሽግግር በመጥቀስ፤ ጋቦን በሕብረቱ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎዋን መቀጠል እንደምትችል በኤክስ ገፁ አስታውቋል።

በፈረንጆቹ ነሐሴ 26፣ 2023 የተካሄደውንና አሊ ቦንጎን አሸናፊ ያደረገውን የጋቦን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ወደ ኋላ በማለት ነሐሴ 30 ቀን ነበር ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በጋቦን ሥልጣን የተቆጣጠሩት። የመፈንቅለ መንግሥቱን ተከትሎ ብራይስ ኦሊጊ ንጉዌማ የሽግግር ጊዜው ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0