ድንበር የለሽ ቴክኖሎጂ፤ የሩሲያ ግሎባል ዲጂታል ፎረም 2025 ዓለምን ለማዋሀድ አቅዷል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱድንበር የለሽ ቴክኖሎጂ፤ የሩሲያ ግሎባል ዲጂታል ፎረም 2025 ዓለምን ለማዋሀድ አቅዷል
ድንበር የለሽ ቴክኖሎጂ፤ የሩሲያ ግሎባል ዲጂታል ፎረም 2025 ዓለምን ለማዋሀድ አቅዷል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.04.2025
ሰብስክራይብ

ድንበር የለሽ ቴክኖሎጂ፤  የሩሲያ ግሎባል ዲጂታል ፎረም 2025 ዓለምን ለማዋሀድ አቅዷል

ግንቦት 28 እና 29 የሩሲያዋ ኒዝኒ ኖቭጎሮድ ከተማ 1 ሺህ 500 ዓለም አቀፍ እንግዶችን እና ከ10 ሺህ በላይ የድረ -ገፅ ተሳታፊዎችን የሚያሰባስብ ግሎባል ዲጂታል ፎረም ልታስተናግድ ነው።

የሰው-ስራሽ አስተውሎት ግኝቶች፣ በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና በሀገራት መካከል ያለውን ዲጂታል ክፍተት በማጥበብ ላይ ትኩረታቸውን ያደረጉ ውይይቶች ይደረጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ፎረሙ የዲጂታል ኢንዱስትሪ የቅርብ ጊዜ ውጤቶችን የሚያሳይ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽንን ያካትታል።

እንደ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ዲሚትሪ ግሪጎሬንኮ ገለፃ ተመሳሳይ መድረኮች የእውነተኛ ዓለም ስትራቴጂዎችን ለማጋራት እና በዘርፉ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማፋጠን ወሳኝ ናቸው።

ምስሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የመነጨ ነው።

እንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0