የብሪክስ አባል ሀገራት በሱዳን ፣ በታላላቅ ሐይቆች አካባቢ እና በአፍሪካ ቀንድ የተከሰቱትን ቀውሶች አስመልክቶ ስጋታቸውን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየብሪክስ አባል ሀገራት በሱዳን ፣ በታላላቅ ሐይቆች አካባቢ እና በአፍሪካ ቀንድ የተከሰቱትን ቀውሶች አስመልክቶ ስጋታቸውን ገለፁ
የብሪክስ አባል ሀገራት በሱዳን ፣ በታላላቅ ሐይቆች አካባቢ እና በአፍሪካ ቀንድ የተከሰቱትን ቀውሶች አስመልክቶ ስጋታቸውን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.04.2025
ሰብስክራይብ

የብሪክስ አባል ሀገራት በሱዳን ፣ በታላላቅ ሐይቆች አካባቢ እና በአፍሪካ ቀንድ የተከሰቱትን ቀውሶች አስመልክቶ ስጋታቸውን ገለፁ

የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በኋላ ባወጣው መግለጫ ሚኒስትሮቹ ቀጣይነት ያለው ፖለቲካዊ መፍትሄዎችን እንደሚደግፉ ቃል በመግባት እየተካሄዱ የሚገኙ ግጭቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ ጥሪ ማቅረባቸውን ገልጿል።

እንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0