ኢትዮጵያ ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ረቂቅ ፖሊሲ አዘጋጀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ረቂቅ ፖሊሲ አዘጋጀች
ኢትዮጵያ ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ረቂቅ ፖሊሲ አዘጋጀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ረቂቅ ፖሊሲ አዘጋጀች

ስለ ሰነዱ የታወቁ ጉዳዮች

▪  ኢንዱስትሪውን የተመለከተ የመጀመሪያው ሰነድ ሲሆን በነዳጅ እና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ታሳቢ አድርጓል።

▪ ከሀገሪቱ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ጋር የተጣጣመው ረቂቅ ፖሊሲ የኢንደስትሪውን አሁናዊ ቁመና የሚያሳይ እና ቀጣይ ዕቅዶችን አካቷል።

▪  በተጨማሪም ከውጭ የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ማለፍ ያለባቸውን ሂደቶች በዝርዝር አስቀምጧል፡፡

▪  በረቂቁ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የኢንዱስትሪ ሚንስቴር፣ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና ሌሎችም ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ።

▪  ፖሊሲው የባለድርሻ አካላትን አስተያየት አካቶ በአንድ ዓመት ውስጥ ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0