https://amh.sputniknews.africa/20250430/291967.html
በአፍሪካ ትምህርት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ለሰው ልጆች በጠቅላላ አዎንታዊ ምላሽ ያመጣል ሲሉ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ
በአፍሪካ ትምህርት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ለሰው ልጆች በጠቅላላ አዎንታዊ ምላሽ ያመጣል ሲሉ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ ትምህርት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ለሰው ልጆች በጠቅላላ አዎንታዊ ምላሽ ያመጣል ሲሉ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩትምህርት ለአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ኢንቨስትመንት ወሳኝ ነው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ማክስሚም... 30.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-30T16:58+0300
2025-04-30T16:58+0300
2025-04-30T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1e/292025_0:60:1280:780_1920x0_80_0_0_a5d08d21301c8627e0851905f4e08e66.jpg
በአፍሪካ ትምህርት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ለሰው ልጆች በጠቅላላ አዎንታዊ ምላሽ ያመጣል ሲሉ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩትምህርት ለአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ኢንቨስትመንት ወሳኝ ነው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ማክስሚም ኦሬሽኪን ተናግረዋል።ባለስልጣኑ በሩሲያ ብሔራዊ ማዕከል "የዓለም የወደፊት ዕጣ ፈንታ ፤ አዲስ መድረክ ለሁሉን አቀፍ እድገት" በሚል መሪ ቃል በተጀመረ የውይይት መድረክ ላይ ንግግር አድርገዋል። ሩሲያ ለአፍሪካ ያላት አመለካከት መልካም እና ሰብአዊ መሆኑን አፅንዖት በመስጠት፤ በአፍሪካ ያለውን ብዛት ያለው የወጣት ቁጥር እና በፍጥነት እያደገ የመጣውን ህዝብ ከግምት በማስገባት የአህጉሪቱ የልማት አቅም እጅግ ከፍተኛ ነው ብለዋል።እንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1e/292025_80:0:1200:840_1920x0_80_0_0_a4077999e3f856a4f4c6ae5677c9dbfb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአፍሪካ ትምህርት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ለሰው ልጆች በጠቅላላ አዎንታዊ ምላሽ ያመጣል ሲሉ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ
16:58 30.04.2025 (የተሻሻለ: 17:34 30.04.2025) በአፍሪካ ትምህርት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ለሰው ልጆች በጠቅላላ አዎንታዊ ምላሽ ያመጣል ሲሉ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ
ትምህርት ለአፍሪካ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ኢንቨስትመንት ወሳኝ ነው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ አስተዳደር ምክትል ኃላፊ ማክስሚም ኦሬሽኪን ተናግረዋል።
ባለስልጣኑ በሩሲያ ብሔራዊ ማዕከል "የዓለም የወደፊት ዕጣ ፈንታ ፤ አዲስ መድረክ ለሁሉን አቀፍ እድገት" በሚል መሪ ቃል በተጀመረ የውይይት መድረክ ላይ ንግግር አድርገዋል።
ሩሲያ ለአፍሪካ ያላት አመለካከት መልካም እና ሰብአዊ መሆኑን አፅንዖት በመስጠት፤ በአፍሪካ ያለውን ብዛት ያለው የወጣት ቁጥር እና በፍጥነት እያደገ የመጣውን ህዝብ ከግምት በማስገባት የአህጉሪቱ የልማት አቅም እጅግ ከፍተኛ ነው ብለዋል።
እንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X