በቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የድጋፍ ሰልፍ የሩሲያ ባንዲራ ከፍ ብሎ ተውለበለበ

ሰብስክራይብ

በቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የድጋፍ ሰልፍ የሩሲያ ባንዲራ ከፍ ብሎ ተውለበለበ

በቡርኪናፋሶ በርካታ ከተሞች ዛሬ በተካሄደው ሰፊ ሕዝባዊ ሰልፍ የወጡ ቡርኪናፋሶውያን ለፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ድጋፍ በመስጠት የጥፋት ኃይሎችን ተቃውመዋል። አንዳንድ ተሳታፊዎች የሩሲያን ባንዲራ ሲያውለበልቡ ታይተዋል።

"አንፈራም፤ ለካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ መሞት ገነት ያስገኛል" ሲል ከሰልፈኞቹ አንዱ ተናግሯል።

ሰልፉ የአሜሪካ ጄኔራል ማይክል ሎንግሌይ አድርገውታል ከተባለው “ሃሰተኛ ንግግር" በኋላ የመጣ ነው። የዩናይትድ ስቴትስ አፍሪካ ኮማንድ (ዩኤስ አፍሪኮም) መሪ ጄኔራል ማይክል ላንግሌይ ትራኦሬ የሀገሪቱን ሃብት ለግል ከለላ መጠቀሚያ አድረግውታል በማለት የቡርኪናቤን መንግሥት በሚያዝያ ወር መጀመሪያ ተችተው ነበር።

ዋጋዱጉ መግለጫው “የቡርኪናቤን መንግሥት ገጽታ ከመጉዳት ውጭ ሌላ አላማ የለውም" ስትል አስተባብላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የድጋፍ ሰልፍ የሩሲያ ባንዲራ ከፍ ብሎ ተውለበለበ
በቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የድጋፍ ሰልፍ የሩሲያ ባንዲራ ከፍ ብሎ ተውለበለበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.04.2025
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የድጋፍ ሰልፍ የሩሲያ ባንዲራ ከፍ ብሎ ተውለበለበ - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የድጋፍ ሰልፍ የሩሲያ ባንዲራ ከፍ ብሎ ተውለበለበ - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የድጋፍ ሰልፍ የሩሲያ ባንዲራ ከፍ ብሎ ተውለበለበ - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የድጋፍ ሰልፍ የሩሲያ ባንዲራ ከፍ ብሎ ተውለበለበ - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0