የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማኀበራት ሕብረት ተመሠረተ

© telegram sputnik_ethiopiaየመጀመሪያው ኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማኀበራት ሕብረት ተመሠረተ
የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማኀበራት ሕብረት ተመሠረተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.04.2025
ሰብስክራይብ

የመጀመሪያው ኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማኀበራት ሕብረት ተመሠረተ

በክልሎች እና በሁለቱ የከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኙ የዲያስፖራ ማኀበራትን በአንድ ጥላ ስር እንዳሰባሰበ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት አስታውቋል፡፡

ሕብረቱ በዳያስፖራው ቁልፍ ጉዳዮች ላይ እንዲሠራ ተስፋ ተጥሎበታል ሲሉ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍጹም አረጋ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0