የቻይና-አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት አዲስ አበባ ውስጥ በይፋ ተመሠረተ
13:18 30.04.2025 (የተሻሻለ: 13:34 30.04.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የቻይና-አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት አዲስ አበባ ውስጥ በይፋ ተመሠረተ
የሲኖ-አፍሪካ ትብብርን ማጎልበት እና በቻይና እና አፍሪካ መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ግኑኝነት የማጠናከር ዓላማን ያነገበ ነው ተብሏል።
15 መስራች አባላትን ያካተተው ምክር ቤቱ ግብርናን፣ ግንባታን፣ ማኑፋክቸሪንግን፣ ቴሌኮሙኒኬሽንን፣ ኃይልን እና የጤና እንክብካቤን ጨምሮ ሰፋ ያሉ ዘርፎችን እንደሚያካትት የቻይና መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል።
በቻይና፣ አፍሪካ እና በሰፊው ደቡባዊ ዓለም መካከል የጋራ ልማትን ለማበረታታት ድልድይ ይሆናል መባሉንም ዘገባው ጨምሮ ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X