https://amh.sputniknews.africa/20250430/287274.html
↗ የሩሲያ ኢኮኖሚ የ2024 የዓለም አራተኛ-ትልቅ ኢኮኖሚ መሆኑ ተዘገበ
↗ የሩሲያ ኢኮኖሚ የ2024 የዓለም አራተኛ-ትልቅ ኢኮኖሚ መሆኑ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
↗ የሩሲያ ኢኮኖሚ የ2024 የዓለም አራተኛ-ትልቅ ኢኮኖሚ መሆኑ ተዘገበ እ.ኤ.አ በ2024 የሩስያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) 6 ነጥብ 94 ትሪሊዮን ዶላር በመድረስ አዲስ ክብረወሰን ያስመዘገበ ሲሆን በ2023 6 ነጥብ 48 ትሪሊዮን ዶላር... 30.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-30T10:58+0300
2025-04-30T10:58+0300
2025-04-30T11:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/04/1e/287121_0:18:612:362_1920x0_80_0_0_b9a862f86bb9fdd8bf2f3a5d09f75f15.jpg
↗ የሩሲያ ኢኮኖሚ የ2024 የዓለም አራተኛ-ትልቅ ኢኮኖሚ መሆኑ ተዘገበ እ.ኤ.አ በ2024 የሩስያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) 6 ነጥብ 94 ትሪሊዮን ዶላር በመድረስ አዲስ ክብረወሰን ያስመዘገበ ሲሆን በ2023 6 ነጥብ 48 ትሪሊዮን ዶላር እንደነበር የዓለም አቀፉን የገንዘብ ተቋም መረጃ ተንተርሶ ስፑትኒክ ዘግቧል። ከሩሲያ በተጨማሪ የዓለማችን ትላልቅ ኢኮኖሚዎች ከፍተኛ-አምስት ዝርዝር ውስጥ ቻይና ፣ አሜሪካ ፣ ህንድ እና ጃፓን ተካተዋል። አምስቱ ሀገራት በ2024 ለዓለም ኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛውን አስተዋፅዖ ያበረከቱ ሲሆን ቀሪዎቹ ሀገራት ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት አንፃር ከ2 በመቶ በታች ያስመዘገቡ ናቸው።እንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/04/1e/287121_54:0:559:379_1920x0_80_0_0_9323a49d560e758c59349c3ac4fdab93.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
↗ የሩሲያ ኢኮኖሚ የ2024 የዓለም አራተኛ-ትልቅ ኢኮኖሚ መሆኑ ተዘገበ
10:58 30.04.2025 (የተሻሻለ: 11:14 30.04.2025) ↗ የሩሲያ ኢኮኖሚ የ2024 የዓለም አራተኛ-ትልቅ ኢኮኖሚ መሆኑ ተዘገበ
እ.ኤ.አ በ2024 የሩስያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (ጂዲፒ) 6 ነጥብ 94 ትሪሊዮን ዶላር በመድረስ አዲስ ክብረወሰን ያስመዘገበ ሲሆን በ2023 6 ነጥብ 48 ትሪሊዮን ዶላር እንደነበር የዓለም አቀፉን የገንዘብ ተቋም መረጃ ተንተርሶ ስፑትኒክ ዘግቧል።
ከሩሲያ በተጨማሪ የዓለማችን ትላልቅ ኢኮኖሚዎች ከፍተኛ-አምስት ዝርዝር ውስጥ ቻይና ፣ አሜሪካ ፣ ህንድ እና ጃፓን ተካተዋል።
አምስቱ ሀገራት በ2024 ለዓለም ኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛውን አስተዋፅዖ ያበረከቱ ሲሆን ቀሪዎቹ ሀገራት ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት አንፃር ከ2 በመቶ በታች ያስመዘገቡ ናቸው።
እንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X