https://amh.sputniknews.africa
ዜሌንስኪ እና 'አክራሪ ቡድኑ' የሰላም ጥረቶች ላይ አሻጥር እየፈፀሙ ነው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ዜሌንስኪ እና 'አክራሪ ቡድኑ' የሰላም ጥረቶች ላይ አሻጥር እየፈፀሙ ነው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ዜሌንስኪ እና 'አክራሪ ቡድኑ' የሰላም ጥረቶች ላይ አሻጥር እየፈፀሙ ነው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኪየቭ አገዛዝ "በቀጥታ አየር ላይ በዋለ ስርጭት የሽብር ጥቃቶችን እያቀነባበረ" ከዩክሬን ጋር ስለ 'ተኩስ አቁም'' እንዴት መነጋገር... 30.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-30T10:17+0300
2025-04-30T10:17+0300
2025-04-30T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1e/286697_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_47dc46e1e6a5aa596a1493f95a3e5a80.jpg
ዜሌንስኪ እና 'አክራሪ ቡድኑ' የሰላም ጥረቶች ላይ አሻጥር እየፈፀሙ ነው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኪየቭ አገዛዝ "በቀጥታ አየር ላይ በዋለ ስርጭት የሽብር ጥቃቶችን እያቀነባበረ" ከዩክሬን ጋር ስለ 'ተኩስ አቁም'' እንዴት መነጋገር እንችላለን? ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል። ቃል አቀባይዋ ይህን ያሉት ዜሌንስኪ በሩሲያ ላይ "ጫና መፍጠሪያ ነጥቦች" በማለት ላቀረበው ማስፈራሪያ እና ሞስኮ 80ኛው የድል መታሰቢያ በዓል አስመልክቶ ስለሚካሄደው የድል ቀን ወታደራዊ ሰልፍ "መጨነቋ ትክክል ነው" በሚል ለሰጠው አስተያየት ምላሽ በሰጡበት ወቅት ነው።"ልክ እንደ ቀንደኛ አሸባሪዎች ይፎክራሉ" ሲሉ ዲፕሎማቷ አክለዋል።ሩሲያ ዩክሬን የመደራደር አቅም እንደሌላት በተደጋጋሚ ጠቁማለች። ዜሌንስኪ በለንደን የተካሄደውን የዩክሬን ስብሰባ፣ የትንሳኤ የተኩስ አቁም ስምምነትን እና የኃይል ተቋማት ላይ የሚደረጉ ጥቃቶችን ለማቆም የተደረገውን ስምምነት አለማክበሩን አፅንኦት ሰጥተውበታል።እንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1e/286697_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_458ddfa77f3ab3cf4a8afeaf69f63d46.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዜሌንስኪ እና 'አክራሪ ቡድኑ' የሰላም ጥረቶች ላይ አሻጥር እየፈፀሙ ነው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
10:17 30.04.2025 (የተሻሻለ: 10:54 30.04.2025) ዜሌንስኪ እና 'አክራሪ ቡድኑ' የሰላም ጥረቶች ላይ አሻጥር እየፈፀሙ ነው የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የኪየቭ አገዛዝ "በቀጥታ አየር ላይ በዋለ ስርጭት የሽብር ጥቃቶችን እያቀነባበረ" ከዩክሬን ጋር ስለ 'ተኩስ አቁም'' እንዴት መነጋገር እንችላለን? ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።
ቃል አቀባይዋ ይህን ያሉት ዜሌንስኪ በሩሲያ ላይ "ጫና መፍጠሪያ ነጥቦች" በማለት ላቀረበው ማስፈራሪያ እና ሞስኮ 80ኛው የድል መታሰቢያ በዓል አስመልክቶ ስለሚካሄደው የድል ቀን ወታደራዊ ሰልፍ "መጨነቋ ትክክል ነው" በሚል ለሰጠው አስተያየት ምላሽ በሰጡበት ወቅት ነው።
"ልክ እንደ ቀንደኛ አሸባሪዎች ይፎክራሉ" ሲሉ ዲፕሎማቷ አክለዋል።
ሩሲያ ዩክሬን የመደራደር አቅም እንደሌላት በተደጋጋሚ ጠቁማለች። ዜሌንስኪ በለንደን የተካሄደውን የዩክሬን ስብሰባ፣ የትንሳኤ የተኩስ አቁም ስምምነትን እና የኃይል ተቋማት ላይ የሚደረጉ ጥቃቶችን ለማቆም የተደረገውን ስምምነት አለማክበሩን አፅንኦት ሰጥተውበታል።
እንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X