ዩሮኤዢያ "ዘላቂ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊና የሰብአዊ ልማት ምሳሌ" መሆን አለበት ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ዩሮኤዢያ "ዘላቂ የኢኮኖሚ፣ የማህበራዊና የሰብአዊ ልማት ምሳሌ" መሆን አለበት ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሌሎችን ጥቅም ሳይጎዳ ሁሉንም ሀገራት በአስተማማኝ ሁኔታ የሚጠብቅ አዲስ፣ እኩል እና የማይከፋፈል የፀጥታ መዋቅርን በጋራ መገንባት አለበት ሲሉ ቭላድሚር ፑቲን በሩሲያ ቮልጎግራድ በተካሄደው የቅርስ ፎረም ላይ ተናግረዋል።

"ይህ ጉዳይ በተለየ ለዩሮኤዢያ በጣም አስፈላጊ ነው። የጋራ አህጉራችን የሰላምና የመረጋጋት ስፍራ መሆን አለበት" ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት አክለዋል።

እንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0