https://amh.sputniknews.africa/20250429/285145.html
ቱኒዚያ እና ሩሲያ የአየር ትራንስፖርት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
ቱኒዚያ እና ሩሲያ የአየር ትራንስፖርት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
Sputnik አፍሪካ
ቱኒዚያ እና ሩሲያ የአየር ትራንስፖርት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ የቱኒዚያ የቱሪዝም ሚኒስትር ሱፊያን ቴካያ እንዳስታወቁት በሀገራቱ መሀከል የሚደረጉ የቀጥታ በረራዎች ቁጥር እንዲያድግ ማመቻቸት ፣ የቱኒዝ-ሞስኮ ግንኙነት ማጠናከር እና ሊከሰቱ... 29.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-29T18:38+0300
2025-04-29T18:38+0300
2025-04-29T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/04/1d/284992_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_78512e946e01599c774e8b2aef381889.jpg
ቱኒዚያ እና ሩሲያ የአየር ትራንስፖርት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ የቱኒዚያ የቱሪዝም ሚኒስትር ሱፊያን ቴካያ እንዳስታወቁት በሀገራቱ መሀከል የሚደረጉ የቀጥታ በረራዎች ቁጥር እንዲያድግ ማመቻቸት ፣ የቱኒዝ-ሞስኮ ግንኙነት ማጠናከር እና ሊከሰቱ የሚችሉ መሰናክሎችን መፍታት ውይይት እየተካሄደባቸው የሚገኙ ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው ።የውይይቱ አላማ የሩሲያ ቱሪስቶችን ለመሳብ እና የቱሪዝም ፍሰቱን ወደ ቅድመ-ወረርሺኝ ደረጃ መመለስ ነው። የቱኒዚያው ኖቬልኤር አየር መንገድ የበረራ አገልግሎቱን መልሶ የጀመረ ሲሆን ከሞስኮ እና ከቅዱስ ፒተርስበርግ ወደ ቱሪስት ከተማዋ ሞናስቲር በሳምንት ሁለት በረራዎችን በማድረግ ላይ ይገኛል።እንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/04/1d/284992_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_0be49828171e15140535151ad9901d4c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቱኒዚያ እና ሩሲያ የአየር ትራንስፖርት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
18:38 29.04.2025 (የተሻሻለ: 18:54 29.04.2025) ቱኒዚያ እና ሩሲያ የአየር ትራንስፖርት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
የቱኒዚያ የቱሪዝም ሚኒስትር ሱፊያን ቴካያ እንዳስታወቁት በሀገራቱ መሀከል የሚደረጉ የቀጥታ በረራዎች ቁጥር እንዲያድግ ማመቻቸት ፣ የቱኒዝ-ሞስኮ ግንኙነት ማጠናከር እና ሊከሰቱ የሚችሉ መሰናክሎችን መፍታት ውይይት እየተካሄደባቸው የሚገኙ ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው ።
የውይይቱ አላማ የሩሲያ ቱሪስቶችን ለመሳብ እና የቱሪዝም ፍሰቱን ወደ ቅድመ-ወረርሺኝ ደረጃ መመለስ ነው።
የቱኒዚያው ኖቬልኤር አየር መንገድ የበረራ አገልግሎቱን መልሶ የጀመረ ሲሆን ከሞስኮ እና ከቅዱስ ፒተርስበርግ ወደ ቱሪስት ከተማዋ ሞናስቲር በሳምንት ሁለት በረራዎችን በማድረግ ላይ ይገኛል።
እንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X