https://amh.sputniknews.africa
የኑክሌር ኃይል ማመንጫ "ፊዚካል ጥናት" መጀመሩን የአይሲቲ እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዲኤታው አስታወቁ
የኑክሌር ኃይል ማመንጫ "ፊዚካል ጥናት" መጀመሩን የአይሲቲ እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዲኤታው አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የኑክሌር ኃይል ማመንጫ "ፊዚካል ጥናት" መጀመሩን የአይሲቲ እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዲኤታው አስታወቁ "መንግስት የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ልማት ላይ ከሩሲያ መንግስት ጋር አብሮ በመስራት ላይ ይገኛል " ሲሉ ይሽሩን አለማየሁ ተናገሩ።ሩሲያ... 29.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-29T17:57+0300
2025-04-29T17:57+0300
2025-04-30T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1e/288197_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_ac6984fdef30cf7cfbcc117f7dba7a70.jpg
የኑክሌር ኃይል ማመንጫ "ፊዚካል ጥናት" መጀመሩን የአይሲቲ እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዲኤታው አስታወቁ "መንግስት የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ልማት ላይ ከሩሲያ መንግስት ጋር አብሮ በመስራት ላይ ይገኛል " ሲሉ ይሽሩን አለማየሁ ተናገሩ።ሩሲያ በትምህርት ዘርፍ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን እገዛ አስመልክቶ ነፃ የትምህርት እድሎችን እንደማሳያ የጠቆሙት ሚኒስትር ዲኤታው ፤ በአዲስ አበባ ከተካሄደው የኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 የትምህርት፣ የአይሲቲ እና የክህሎት ሚኒስትሮች ጉባዔ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ አድርገዋል። "ሩሲያ የምታደርግልንን እገዛ እናደንቃለን፤ ድጋፏንም እንድትቀጥል እንፈልጋለን" ብለዋል።ይሽሩን አክለውም ሩሲያ እያደረገች ያለችው ሀገር በቀል እውቀቶችን እና አቅምን ለሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ማሳየት ነው ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኑክሌር ኃይል ማመንጫ "ፊዚካል ጥናት" መጀመሩን የአይሲቲ እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዲኤታው አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የኑክሌር ኃይል ማመንጫ "ፊዚካል ጥናት" መጀመሩን የአይሲቲ እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዲኤታው አስታወቁ
2025-04-29T17:57+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1e/288197_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_94ab596889cd7972d8e83b200a974391.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኑክሌር ኃይል ማመንጫ "ፊዚካል ጥናት" መጀመሩን የአይሲቲ እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዲኤታው አስታወቁ
17:57 29.04.2025 (የተሻሻለ: 12:54 30.04.2025) የኑክሌር ኃይል ማመንጫ "ፊዚካል ጥናት" መጀመሩን የአይሲቲ እና የዲጂታል ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዲኤታው አስታወቁ
"መንግስት የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ልማት ላይ ከሩሲያ መንግስት ጋር አብሮ በመስራት ላይ ይገኛል " ሲሉ ይሽሩን አለማየሁ ተናገሩ።
ሩሲያ በትምህርት ዘርፍ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን እገዛ አስመልክቶ ነፃ የትምህርት እድሎችን እንደማሳያ የጠቆሙት ሚኒስትር ዲኤታው ፤ በአዲስ አበባ ከተካሄደው የኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 የትምህርት፣ የአይሲቲ እና የክህሎት ሚኒስትሮች ጉባዔ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
"ሩሲያ የምታደርግልንን እገዛ እናደንቃለን፤ ድጋፏንም እንድትቀጥል እንፈልጋለን" ብለዋል።
ይሽሩን አክለውም ሩሲያ እያደረገች ያለችው ሀገር በቀል እውቀቶችን እና አቅምን ለሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ማሳየት ነው ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X