https://amh.sputniknews.africa
በአፍሪካ ሀገራት መሀከል ያለው ትብብር ራሱን-የቻለ አፍሪካዊ የትምህርት ሰርአት ለመገንባት ወሳኝ መሆኑን የዛምቢያ ብሔራዊ የሳይንስ ማዕከል ኃላፊ ገለፁ
በአፍሪካ ሀገራት መሀከል ያለው ትብብር ራሱን-የቻለ አፍሪካዊ የትምህርት ሰርአት ለመገንባት ወሳኝ መሆኑን የዛምቢያ ብሔራዊ የሳይንስ ማዕከል ኃላፊ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ ሀገራት መሀከል ያለው ትብብር ራሱን-የቻለ አፍሪካዊ የትምህርት ሰርአት ለመገንባት ወሳኝ መሆኑን የዛምቢያ ብሔራዊ የሳይንስ ማዕከል ኃላፊ ገለፁ "አፍሪካ ከራሷ ተጠቃሚ መሆኗ አስፈላጊ ነው። የአፍሪካ ህብረትን በመጠቀም በአፍሪካ ውስጥ... 29.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-29T16:20+0300
2025-04-29T16:20+0300
2025-04-29T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1d/284344_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_945e849cd79f52eafe20a60e70e8c006.jpg
በአፍሪካ ሀገራት መሀከል ያለው ትብብር ራሱን-የቻለ አፍሪካዊ የትምህርት ሰርአት ለመገንባት ወሳኝ መሆኑን የዛምቢያ ብሔራዊ የሳይንስ ማዕከል ኃላፊ ገለፁ "አፍሪካ ከራሷ ተጠቃሚ መሆኗ አስፈላጊ ነው። የአፍሪካ ህብረትን በመጠቀም በአፍሪካ ውስጥ የሚሰጠውን የትምህርት ስርአት ወጥ ማድረግ እንችላለን" ሲሉ ቤንሶን ባንዳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 የትምህርት፣ የአይሲቲ እና የክህሎት ሚኒስትሮች ጉባዔ ጎን ለጎን ባለስልጣኑ አፍሪካ በራሷ ቴክኖሎጂ እና ሀብት "ሙሉ በሙሉ ነፃ ትወጣለች" ሲሉ ተደምጠዋል። አፍሪካ ኋላ ቀር ናት ሲሉ አንጎላችን ኋላ ቀር ነው ማለት አይደለም ፤ [...] በዚህ ልክ ሚዛናዊነት የጎደለን አይደለንም። በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ራሳችንን በየትኛው ስፍራ ማየት እንፈልጋለን ነው ጥያቄው" በማለት አስረድተዋል።እንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በአፍሪካ ሀገራት መሀከል ያለው ትብብር ራሱን-የቻለ አፍሪካዊ የትምህርት ሰርአት ለመገንባት ወሳኝ መሆኑን የዛምቢያ ብሔራዊ የሳይንስ ማዕከል ኃላፊ ገለፁ
Sputnik አፍሪካ
በአፍሪካ ሀገራት መሀከል ያለው ትብብር ራሱን-የቻለ አፍሪካዊ የትምህርት ሰርአት ለመገንባት ወሳኝ መሆኑን የዛምቢያ ብሔራዊ የሳይንስ ማዕከል ኃላፊ ገለፁ
2025-04-29T16:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1d/284344_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_3943e9e0672523cd442b770178b3ee45.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአፍሪካ ሀገራት መሀከል ያለው ትብብር ራሱን-የቻለ አፍሪካዊ የትምህርት ሰርአት ለመገንባት ወሳኝ መሆኑን የዛምቢያ ብሔራዊ የሳይንስ ማዕከል ኃላፊ ገለፁ
16:20 29.04.2025 (የተሻሻለ: 16:44 29.04.2025) በአፍሪካ ሀገራት መሀከል ያለው ትብብር ራሱን-የቻለ አፍሪካዊ የትምህርት ሰርአት ለመገንባት ወሳኝ መሆኑን የዛምቢያ ብሔራዊ የሳይንስ ማዕከል ኃላፊ ገለፁ
"አፍሪካ ከራሷ ተጠቃሚ መሆኗ አስፈላጊ ነው። የአፍሪካ ህብረትን በመጠቀም በአፍሪካ ውስጥ የሚሰጠውን የትምህርት ስርአት ወጥ ማድረግ እንችላለን" ሲሉ ቤንሶን ባንዳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 የትምህርት፣ የአይሲቲ እና የክህሎት ሚኒስትሮች ጉባዔ ጎን ለጎን ባለስልጣኑ አፍሪካ በራሷ ቴክኖሎጂ እና ሀብት "ሙሉ በሙሉ ነፃ ትወጣለች" ሲሉ ተደምጠዋል።
አፍሪካ ኋላ ቀር ናት ሲሉ አንጎላችን ኋላ ቀር ነው ማለት አይደለም ፤ [...] በዚህ ልክ ሚዛናዊነት የጎደለን አይደለንም። በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ራሳችንን በየትኛው ስፍራ ማየት እንፈልጋለን ነው ጥያቄው" በማለት አስረድተዋል።
እንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X