https://amh.sputniknews.africa/20250429/280793.html
በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ በፋይናንስ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ የልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ የዩሮ ቦንድ ገዢዎች ጋር ጠቃሚ ምክክር እንዳደረገ አስታውቋል።ተወካዮቹ የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ለአበዳሪዎቹ... 29.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-29T15:06+0300
2025-04-29T15:06+0300
2025-04-29T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1d/280640_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_b3a7f212c8fc85367656dc8c0d0c4a8d.jpg
በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ በፋይናንስ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ የልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ የዩሮ ቦንድ ገዢዎች ጋር ጠቃሚ ምክክር እንዳደረገ አስታውቋል።ተወካዮቹ የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ለአበዳሪዎቹ ማብራሪያ እንደሰጡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማህበራዊ ትሥሥር ገፁ አስነብቧል። ሁለቱም ወገኖች የዕዳ አያያዝ ድርድሮችን በጊዜ እና በብቃት ለመጨረስ ቀጣይነት ያለው ግኑኝነት ለመፍጠር ተስማምተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1d/280640_60:0:1020:720_1920x0_80_0_0_742140bcb254c00e6892c4375334c7f0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
15:06 29.04.2025 (የተሻሻለ: 15:44 29.04.2025) በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
በፋይናንስ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ የልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያ የዩሮ ቦንድ ገዢዎች ጋር ጠቃሚ ምክክር እንዳደረገ አስታውቋል።
ተወካዮቹ የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በተመለከተ ለአበዳሪዎቹ ማብራሪያ እንደሰጡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በማህበራዊ ትሥሥር ገፁ አስነብቧል።
ሁለቱም ወገኖች የዕዳ አያያዝ ድርድሮችን በጊዜ እና በብቃት ለመጨረስ ቀጣይነት ያለው ግኑኝነት ለመፍጠር ተስማምተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X