ኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የጎንደር አየር ማረፊያን መልሶ ግንባታ ለማከናወን ቃል ገባ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የጎንደር አየር ማረፊያን መልሶ ግንባታ ለማከናወን ቃል ገባ
ኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የጎንደር አየር ማረፊያን መልሶ ግንባታ ለማከናወን ቃል ገባ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የጎንደር አየር ማረፊያን መልሶ ግንባታ ለማከናወን ቃል ገባ

አየር መንገዱ ደጋፉን ቃል የገባው "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" በሚል መሪ ቃል ትላንትና ምሽት በአዲስ አበባ በተካሄደ የገቢ ማሠባሠቢያ መርሐ ግብር ላይ ነው። የገቢ ማሰባሰቡ እስከ ግንቦት 30 2017 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ  ዝግጅቶች ይቀጥላል።

በትላንቱ የጎንደር ኮሪደር ልማት ሁለተኛ ዙር ግንባታ ገቢ ማሠባሠቢያ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ ብር እንደተሰበሰበ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0