https://amh.sputniknews.africa/20250429/280369.html
በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህድሴ ግድብ ግንባታ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ አዋጡ
በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህድሴ ግድብ ግንባታ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ አዋጡ
Sputnik አፍሪካ
በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህድሴ ግድብ ግንባታ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ አዋጡ መዋጮው ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተደረገ እንደሆነ የግድቡ ጊዜያዊ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት አስታውቋል።ህብረተሰቡ ለህዳሴው ግድብ... 29.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-29T13:01+0300
2025-04-29T13:01+0300
2025-04-29T13:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1d/280216_0:0:960:540_1920x0_80_0_0_7869f734dc4eed9c0b9d7340c4251e38.jpg
በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህድሴ ግድብ ግንባታ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ አዋጡ መዋጮው ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተደረገ እንደሆነ የግድቡ ጊዜያዊ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት አስታውቋል።ህብረተሰቡ ለህዳሴው ግድብ ግንባታ እያሳየ ያለውን ተሳትፎ አሁንም አጠናክሮ ቀጥሏል መባሉን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው የዘገበው። የኮርቻ ግድቡ እና የዋናው ግድብ ሥራ መጠናቀቁን ተከትሎ በ2018 ዓ.ም መጀመሪያ አካባቢ መንግሥትና ሕዝብ የሕዳሴ ግድብን ሪቫን ይቆርጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1d/280216_120:0:840:540_1920x0_80_0_0_bfc41ef283dfefa9155717c189159792.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህድሴ ግድብ ግንባታ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ አዋጡ
13:01 29.04.2025 (የተሻሻለ: 13:24 29.04.2025) በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህድሴ ግድብ ግንባታ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ አዋጡ
መዋጮው ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተደረገ እንደሆነ የግድቡ ጊዜያዊ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅህፈት ቤት አስታውቋል።
ህብረተሰቡ ለህዳሴው ግድብ ግንባታ እያሳየ ያለውን ተሳትፎ አሁንም አጠናክሮ ቀጥሏል መባሉን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ነው የዘገበው።
የኮርቻ ግድቡ እና የዋናው ግድብ ሥራ መጠናቀቁን ተከትሎ በ2018 ዓ.ም መጀመሪያ አካባቢ መንግሥትና ሕዝብ የሕዳሴ ግድብን ሪቫን ይቆርጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X