https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ሽፋኑን ወደ 1 ሺህ 190 ወረዳዎች ማሳደጉን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ሽፋኑን ወደ 1 ሺህ 190 ወረዳዎች ማሳደጉን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ሽፋኑን ወደ 1 ሺህ 190 ወረዳዎች ማሳደጉን አስታወቀ አገልግሎቱ አሁን ላይ በመላ ሀገሪቱ ከ60 ሚሊዮን በላይ ለሚሆን ሕዝብ የጤና መድህን ፕሮግራሙን ተደራሽ ማድረግ መቻሉን አስታውቋል። አክሎም ባለፉት ዘጠኝ ወራት... 29.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-29T12:08+0300
2025-04-29T12:08+0300
2025-04-29T12:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1d/280004_0:60:640:420_1920x0_80_0_0_6c40aae977973313e209ec08f0750924.jpg
የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ሽፋኑን ወደ 1 ሺህ 190 ወረዳዎች ማሳደጉን አስታወቀ አገልግሎቱ አሁን ላይ በመላ ሀገሪቱ ከ60 ሚሊዮን በላይ ለሚሆን ሕዝብ የጤና መድህን ፕሮግራሙን ተደራሽ ማድረግ መቻሉን አስታውቋል። አክሎም ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ብቻ 13 ሚሊዮን የሚጠጉ አዳዲስ አባላት መመዝገቡን ገልጿል። በ2016 ዓ.ም በፕሮግራሙ ሥር የተመዘገቡ ሰዎች ቁጥር 50 ሚሊዮን እንደነበር ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ያሳያል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1d/280004_0:0:640:480_1920x0_80_0_0_1a339602dd7825c2600d42fb27af2daf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ሽፋኑን ወደ 1 ሺህ 190 ወረዳዎች ማሳደጉን አስታወቀ
12:08 29.04.2025 (የተሻሻለ: 12:24 29.04.2025) የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ሽፋኑን ወደ 1 ሺህ 190 ወረዳዎች ማሳደጉን አስታወቀ
አገልግሎቱ አሁን ላይ በመላ ሀገሪቱ ከ60 ሚሊዮን በላይ ለሚሆን ሕዝብ የጤና መድህን ፕሮግራሙን ተደራሽ ማድረግ መቻሉን አስታውቋል።
አክሎም ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ብቻ 13 ሚሊዮን የሚጠጉ አዳዲስ አባላት መመዝገቡን ገልጿል።
በ2016 ዓ.ም በፕሮግራሙ ሥር የተመዘገቡ ሰዎች ቁጥር 50 ሚሊዮን እንደነበር ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X