ኢትዮጵያ የብሪክስ ሀገራት ነገሮችን በሰላማዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እያደረጉት ያለውን ጥረት አደነቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ የብሪክስ ሀገራት ነገሮችን በሰላማዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እያደረጉት ያለውን ጥረት አደነቀች
ኢትዮጵያ የብሪክስ ሀገራት ነገሮችን በሰላማዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እያደረጉት ያለውን ጥረት አደነቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.04.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የብሪክስ ሀገራት ነገሮችን በሰላማዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት እያደረጉት ያለውን ጥረት አደነቀች

ኢትዮጵያ በብራዚል እየተካሄደ ባለው የብሪክስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እየተሳፈች ነው።

በስብሰባው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ኢትዮጵያ ለባለብዙወገን ግንኙነት እና የጋራ ደኀንነት ቁርጠኛ መሆኗን ገልጸዋል።

አክለውም የዓለም አስተዳደር አዳጊ ሀገራትን በተለይም አፍሪካን ባማከለ ፍትሐዊ ውክልና እንዲኖር ማሻሻያዎች መደረግ እንዳለባቸው አጽዕኖት ሰጥተዋል።

ሚኒስትሩ የሚደረጉ ማሻሻያዎች የባለብዙ ወገን ግንኙነትን የሚያጠናክር እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን ማዕከል ያደረገ መሆን እንዳለበትም ገልጸዋል።

የብሪክስ ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ በዛሬው ዕለት ሲቀጥል በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚመክር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0