ሩሲያ አደገኛ ኢንፌክሽኖችን ለመርመር የሚያስችል ሁለት ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎችን ለማዳጋስካር አስረከበች
10:48 29.04.2025 (የተሻሻለ: 11:04 29.04.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ አደገኛ ኢንፌክሽኖችን ለመርመር የሚያስችል ሁለት ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎችን ለማዳጋስካር አስረከበች

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ አደገኛ ኢንፌክሽኖችን ለመርመር የሚያስችል ሁለት ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎችን ለማዳጋስካር አስረከበች
የሩሲያ የሰብአዊ ደህንነት ተቆጣጣሪ ድርጅት ሮስፖትሬብናድዞር "ላብራቶሪዎቹ የማዳጋስካርን ለባዮሎጂያዊ ስጋት ምላሽ የመስጠት እና በበሽታው በተጠቁ ቦታዎች ላይ በቀጥታ ምርምር የማድረግ አቅሟን ያሻሽላሉ" ብሏል።
የርክክብ ሥነ-ሥረአቱ ላይ የተገለፁ ዝርዝር ጉዳዩች ፦
⦁ የሁለት ላቦራቶሪዎች ርክክብ እንደተደረገ ፤ አንደኛው በጋዝ ተሽከርካሪ ላይ ተጭኖ ከዋና መንገድ ውጭ ጥቅም ላይ የሚውል ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ተንቀሳቃሽ (በ16 ሳጥኖች ውስጥ ሊጓጓዝ የሚችል) ነው ፤
⦁ አደገኛ በሽታ አምጪ ተሕዋስያንን ለመመርመር ዘመናዊና ከፍተኛ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች የተገጠመላቸው፤
⦁ ላብራቶሪው በ30 ደቂቃ ውስጥ የባዮ ሴፍቲ ምርመራዎችን ማካሄድ እና በቀን እስከ 500 ምርመራዎችን ማካሄድ ይችላል፤
⦁ የሩሲያ እና የማዳጋስካር ባለሙያዎች በወረርሽኝ እና በሌሎች ተላላፊ ኢንፌክሽኖችን ምርምር ላይ ለመተባበር አቅደዋል፤
⦁ ሮስፖትሬብናድዞር የላቦራቶሪ አሠራርን በተመለከተ በአንታናናሪቮ ለአካባቢው ባለሙያዎች የሥልጠና ኮርሶችን ሊሰጥ ነዉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
