https://amh.sputniknews.africa/20250428/276758.html
ሰርጌ ላቭሮቭ በብራዚል የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቴዮስ ጋር ተገናኙ
ሰርጌ ላቭሮቭ በብራዚል የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቴዮስ ጋር ተገናኙ
Sputnik አፍሪካ
ሰርጌ ላቭሮቭ በብራዚል የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቴዮስ ጋር ተገናኙየሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከብራዚል አቻቸው ማውሮ ቪዬራ እና ከቻይናው ዋንግ ዪ ጋርም እንዲሁ ተገናኝተዋል። ላቭሮቭ በብሪክስ ሀገራት... 28.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-28T21:50+0300
2025-04-28T21:50+0300
2025-04-28T22:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1c/277429_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_504b54da203591e79fe89427b75314de.jpg
ሰርጌ ላቭሮቭ በብራዚል የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቴዮስ ጋር ተገናኙየሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከብራዚል አቻቸው ማውሮ ቪዬራ እና ከቻይናው ዋንግ ዪ ጋርም እንዲሁ ተገናኝተዋል። ላቭሮቭ በብሪክስ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ከአንድ ቀን በፊት ሪዮ ዴጄኔሮ ገብተዋል። ብራዚል ከፈረንጆቹ ጥር 1 ጀምሮ የብሪክስ ሊቀመንበርነትን ተረክባለች። የባለፈው ዓመት ሊቀመንበር ሩሲያ የነበረች ሲሆን በካዛን የተካሄደው 16ኛው የብሪክስ ስብሰባ የኃላፊነቷ ቁልፉ ሁነት ነበር። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1c/277429_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_c17aa54508a8bae642eb06903f85e453.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሰርጌ ላቭሮቭ በብራዚል የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቴዮስ ጋር ተገናኙ
21:50 28.04.2025 (የተሻሻለ: 22:44 28.04.2025) ሰርጌ ላቭሮቭ በብራዚል የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቴዮስ ጋር ተገናኙ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከብራዚል አቻቸው ማውሮ ቪዬራ እና ከቻይናው ዋንግ ዪ ጋርም እንዲሁ ተገናኝተዋል።
ላቭሮቭ በብሪክስ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ከአንድ ቀን በፊት ሪዮ ዴጄኔሮ ገብተዋል።
ብራዚል ከፈረንጆቹ ጥር 1 ጀምሮ የብሪክስ ሊቀመንበርነትን ተረክባለች። የባለፈው ዓመት ሊቀመንበር ሩሲያ የነበረች ሲሆን በካዛን የተካሄደው 16ኛው የብሪክስ ስብሰባ የኃላፊነቷ ቁልፉ ሁነት ነበር።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X