ቴክኖሎጂ የአፍሪካን የትምህርት ማነቆዎች ለመፍታት ሁነኛ መፍትሄ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴሩ ከፍተኛ ባለሙያ ገለፁ

ሰብስክራይብ

ቴክኖሎጂ የአፍሪካን የትምህርት ማነቆዎች ለመፍታት ሁነኛ መፍትሄ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴሩ ከፍተኛ ባለሙያ ገለፁ

ቴክኖሎጂ ሀብትን፣ መፃህፍትን እና ምናባዊ ላቦራቶሪዎችን ነፃ ሊያወጣ ይችላል ፤ የቴክኖሎጂ ከትምህርት ስረአታችን ጋር መቆራኘት አፍሪካ ውስጥ ያጋጠመንን ተግዳሮት ለመቀነስ የሚያስችል ግብዓት ይሰጠናል" ሲሉ የአይሲቲ እና ዲጂታል ትምህርት ዘርፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዘላለም አሰፋ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የአፍሪካ የትምህርት ዘርፍ ዋነኛ ተግዳሮቶች ሲሉ ጥራትን ተደራሽነት እና ፍትሀዊ አለመሆንን ዘርዝረዋል።

"ጥራትን ለማሻሻል በሚገባ የሰለጠ የሰው ኃይል እንፈልጋለን ይህም አስተማሪዎችን ፣ አስልጣኞችን፣ የትምህርት ባለሙያዎችን እና የትምህርት ስረአቱ መሪዎችን ያካትታል" ሲሉ በ2025 የኢኖቬሽን አፍሪካ የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0