"የትምህርት ስረአታችን ከቅኝ-ግዛት ተፅእኖ ነፃ ማውጣት አለብን" ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ኮራ ጡሽኔ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"የትምህርት ስረአታችን ከቅኝ-ግዛት ተፅእኖ ነፃ ማውጣት አለብን" ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ኮራ ጡሽኔ ተናገሩ
የትምህርት ስረአታችን ከቅኝ-ግዛት ተፅእኖ ነፃ ማውጣት አለብን ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ኮራ ጡሽኔ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.04.2025
ሰብስክራይብ

"የትምህርት ስረአታችን ከቅኝ-ግዛት ተፅእኖ ነፃ ማውጣት አለብን" ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ኮራ ጡሽኔ ተናገሩ

ሚኒስትር ዲኤታው እንደገለፁት አብዛኛው የአፍሪካ የትምህርት ሥርዓት ሙሉ በሙሉ የተወሰደው ከምዕራባውያን ሀገሮች እና ከባህላቸው ነው። በዚህም ምክንያት በተለያየ መንገድ የቅኝ ግዛት ተፅዐኖው አሁንም አለ ብለዋል።

ከቀኝ ግዛት ነፃ መውጣት ማለት... ባህላዊ እሴቶቻችንን በትምህርት ስረአታችን ውስጥ በማካተት ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄዎችን መፈለግ ነው" በማለት አመለካከታችንም ጭምር ነፃ መውጣት እንዳለበት ከኢኖቬሽን 2025 የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0