አሜሪካ የመን በሚገኘው የአፍሪካ ስደተኞች ማዕከል ላይ ባደረሰችው ጥቃት 68 የሚደርሱ ሰዎች ሞቱ

ሰብስክራይብ

አሜሪካ የመን በሚገኘው የአፍሪካ ስደተኞች ማዕከል ላይ ባደረሰችው ጥቃት 68 የሚደርሱ ሰዎች ሞቱ

በሰሜን ምዕራብ የመን በሚገኘው ሰአዳ የአፍሪካውያን ስደተኞች መቆያ ላይ በተፈጸመው ጥቃት ተጨማሪ 47 ሰዎች ቆስለዋል ሲል በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል የሚገኘውን የሲቪል መከላከያ አገልግሎት ጠቅሶ የዜና ማሰራጫው አል ማሲራህ ዘግቧል።

የሃውቲ መንግሥት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ዩናይትድ ስቴትስ 115 ሰዎችን በያዘው የስደተኞች ማዕከል ላይ ቦምብ ጥላለች ሲል ወንጅሏል።

ማስጠንቀቂያ፦ አሰቃቂ ይዘት

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0