https://amh.sputniknews.africa
ኮንጎ ሪፐብሊክ የብሪክስ አባል የመሆን ፍላጎት እንዳላት ፕሬዝዳንቷ አስታወቁ
ኮንጎ ሪፐብሊክ የብሪክስ አባል የመሆን ፍላጎት እንዳላት ፕሬዝዳንቷ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ኮንጎ ሪፐብሊክ የብሪክስ አባል የመሆን ፍላጎት እንዳላት ፕሬዝዳንቷ አስታወቁ"የብሪክስ ፕሮጀክቶች በተለይ ለአፍሪካና ለሀገራችን ጠቃሚ ናቸው ብለን እናምናለን። በዚህ ሁኔታ ኮንጎ በብሪክስ ውስጥ ቦታዋን ለመያዝ ዝግጁ ትሆናለች ብለን እናስባለን" በማለት... 28.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-28T13:45+0300
2025-04-28T13:45+0300
2025-04-28T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1c/272365_0:49:1280:769_1920x0_80_0_0_eff05a77090a61f0c30cd47529f59ea7.jpg
ኮንጎ ሪፐብሊክ የብሪክስ አባል የመሆን ፍላጎት እንዳላት ፕሬዝዳንቷ አስታወቁ"የብሪክስ ፕሮጀክቶች በተለይ ለአፍሪካና ለሀገራችን ጠቃሚ ናቸው ብለን እናምናለን። በዚህ ሁኔታ ኮንጎ በብሪክስ ውስጥ ቦታዋን ለመያዝ ዝግጁ ትሆናለች ብለን እናስባለን" በማለት ዴኒስ ሳሱኦ ኑጌሶ ለሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ በበርካታ የብሪክስ ስብሰባዎች ላይ እንደተሳተፉ ገልፀው፤ የመጨረሻው ስብሰባ እ.ኤ.አ በ2024 ጥቅምት መጨረሻ ካዛን ሩሲያ ውስጥ የተደረገው የመሪዎች ጉባኤ እንደነበር አስታውሰዋል። ‘’ብሪክስ ለሌሎች ሀገራት በሩን እየከፈተ እና ለመስፋፋት ዝግጁ መሆኑን ተመልክተናል። ይህ አስፈላጊ እርምጃ ነው ብዬ አስባለሁ" ብለዋል ሳሱኦ ኑጌሶ።እንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1c/272365_96:0:1185:817_1920x0_80_0_0_f7eebc0d536e49ca119baca9de8493b8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኮንጎ ሪፐብሊክ የብሪክስ አባል የመሆን ፍላጎት እንዳላት ፕሬዝዳንቷ አስታወቁ
13:45 28.04.2025 (የተሻሻለ: 15:34 28.04.2025) ኮንጎ ሪፐብሊክ የብሪክስ አባል የመሆን ፍላጎት እንዳላት ፕሬዝዳንቷ አስታወቁ
"የብሪክስ ፕሮጀክቶች በተለይ ለአፍሪካና ለሀገራችን ጠቃሚ ናቸው ብለን እናምናለን። በዚህ ሁኔታ ኮንጎ በብሪክስ ውስጥ ቦታዋን ለመያዝ ዝግጁ ትሆናለች ብለን እናስባለን" በማለት ዴኒስ ሳሱኦ ኑጌሶ ለሩሲያ መገናኛ ብዙሃን ተናግረዋል።
ፕሬዝዳንቱ በበርካታ የብሪክስ ስብሰባዎች ላይ እንደተሳተፉ ገልፀው፤ የመጨረሻው ስብሰባ እ.ኤ.አ በ2024 ጥቅምት መጨረሻ ካዛን ሩሲያ ውስጥ የተደረገው የመሪዎች ጉባኤ እንደነበር አስታውሰዋል።
‘’ብሪክስ ለሌሎች ሀገራት በሩን እየከፈተ እና ለመስፋፋት ዝግጁ መሆኑን ተመልክተናል። ይህ አስፈላጊ እርምጃ ነው ብዬ አስባለሁ" ብለዋል ሳሱኦ ኑጌሶ።
እንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X