https://amh.sputniknews.africa
ዘሌንስኪ የክሪሚያን የይገባኛል ጥያቄ ለመተው ዝግጁ ነው ብዬ አምናለሁ ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ
ዘሌንስኪ የክሪሚያን የይገባኛል ጥያቄ ለመተው ዝግጁ ነው ብዬ አምናለሁ ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ዘሌንስኪ የክሪሚያን የይገባኛል ጥያቄ ለመተው ዝግጁ ነው ብዬ አምናለሁ ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩተጨማሪ የጦር መሳሪያ እንደሚያስፈልገው ነግሮኛል ፤ ነገር ግን ለሦስት ዓመታት ያህል ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እንደሚያስፈልገው ሲናገር ቆይቷል" ሲሉ... 28.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-28T13:23+0300
2025-04-28T13:23+0300
2025-04-28T14:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1c/270968_0:45:1120:675_1920x0_80_0_0_ddf661c22e90e55c8e15fcb44f027012.jpg
ዘሌንስኪ የክሪሚያን የይገባኛል ጥያቄ ለመተው ዝግጁ ነው ብዬ አምናለሁ ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩተጨማሪ የጦር መሳሪያ እንደሚያስፈልገው ነግሮኛል ፤ ነገር ግን ለሦስት ዓመታት ያህል ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እንደሚያስፈልገው ሲናገር ቆይቷል" ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በቫቲካን ከዩክሬኑ ዜሌንስኪ ጋር ከተገናኙ በኋላ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።ዩናይትድ ስቴትስ ተጨማሪ የጦር መሳሪያ አቅርቦት ላይ ውሳኔ ከማድረጓ በፊት የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት የሩሲያን እርምጃዎች ትከታተላለች ብለዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ባለፈው መጋቢት ወር በዋይት ሃውስ ያደረጉትን አነጋጋሪ ውይይት በማስታወስ ዘሌንስኪ በቫቲካኑ ግኑኝነት "የተረጋጋ" እንደነበር ገልጸዋል።እንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘሌንስኪ የክሪሚያን የይገባኛል ጥያቄ ለመተው ዝግጁ ነው ብዬ አምናለሁ ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ዘሌንስኪ የክሪሚያን የይገባኛል ጥያቄ ለመተው ዝግጁ ነው ብዬ አምናለሁ ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ
2025-04-28T13:23+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1c/270968_80:0:1040:720_1920x0_80_0_0_1e9223df5ff80087f23bdfe8fe37b5ef.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዘሌንስኪ የክሪሚያን የይገባኛል ጥያቄ ለመተው ዝግጁ ነው ብዬ አምናለሁ ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ
13:23 28.04.2025 (የተሻሻለ: 14:34 28.04.2025) ዘሌንስኪ የክሪሚያን የይገባኛል ጥያቄ ለመተው ዝግጁ ነው ብዬ አምናለሁ ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ
ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እንደሚያስፈልገው ነግሮኛል ፤ ነገር ግን ለሦስት ዓመታት ያህል ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እንደሚያስፈልገው ሲናገር ቆይቷል" ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት በቫቲካን ከዩክሬኑ ዜሌንስኪ ጋር ከተገናኙ በኋላ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ዩናይትድ ስቴትስ ተጨማሪ የጦር መሳሪያ አቅርቦት ላይ ውሳኔ ከማድረጓ በፊት የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት የሩሲያን እርምጃዎች ትከታተላለች ብለዋል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ባለፈው መጋቢት ወር በዋይት ሃውስ ያደረጉትን አነጋጋሪ ውይይት በማስታወስ ዘሌንስኪ በቫቲካኑ ግኑኝነት "የተረጋጋ" እንደነበር ገልጸዋል።
እንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X