https://amh.sputniknews.africa/20250428/269391.html
ኢትዮጵያ ትምህርት እና ቴክኖሎጂን ማዕከል አድርጋ እየሠራች እንደሆነ ገለጸች
ኢትዮጵያ ትምህርት እና ቴክኖሎጂን ማዕከል አድርጋ እየሠራች እንደሆነ ገለጸች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ትምህርት እና ቴክኖሎጂን ማዕከል አድርጋ እየሠራች እንደሆነ ገለጸች በኢትዮጵያ የሚካሄደው የኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 የሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሬ ተከፍቷል፡፡ መድረኩን የከፈቱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የአዳዲስ... 28.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-28T12:35+0300
2025-04-28T12:35+0300
2025-04-28T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1c/268387_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_0f838a03eda692b9ba8c775a113a04b4.jpg
ኢትዮጵያ ትምህርት እና ቴክኖሎጂን ማዕከል አድርጋ እየሠራች እንደሆነ ገለጸች በኢትዮጵያ የሚካሄደው የኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 የሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሬ ተከፍቷል፡፡ መድረኩን የከፈቱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የአዳዲስ ትምህርት ቤቶች ግንባታ፣ የተሻሻሉ መሠረተ ልማቶች እና ጠንካራ የዲጂታል ትስስር እየተዘረጋ ይገኛል ብለዋል፡፡በአፍሪካ አሁንም የትምህርት እና የዲጂታላይዜሽን ጉዞን በማሳካት በኩል ቀሪ ሥራዎች አሉ ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ “ለነገው ትውልድ የምናደርገውን የትምህርት እና የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት በተቀናጀ እና በተቀላጠፈ መልኩ ማከናወን ይገባናል” ሲሉ ተናግረዋል።መድረኩ በትምህርት፣ በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽንና በአቅም ግንባታ ላይ ያተኩራል ተብሏል።በስፑትኒክ ዘጋቢ የተነሱ ምስሎች ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1c/268387_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_2384fe2d69e40fda9ed21eff0cf91148.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ትምህርት እና ቴክኖሎጂን ማዕከል አድርጋ እየሠራች እንደሆነ ገለጸች
12:35 28.04.2025 (የተሻሻለ: 12:54 28.04.2025) ኢትዮጵያ ትምህርት እና ቴክኖሎጂን ማዕከል አድርጋ እየሠራች እንደሆነ ገለጸች
በኢትዮጵያ የሚካሄደው የኢኖቬሽን አፍሪካ 2025 የሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሬ ተከፍቷል፡፡
መድረኩን የከፈቱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ የአዳዲስ ትምህርት ቤቶች ግንባታ፣ የተሻሻሉ መሠረተ ልማቶች እና ጠንካራ የዲጂታል ትስስር እየተዘረጋ ይገኛል ብለዋል፡፡
በአፍሪካ አሁንም የትምህርት እና የዲጂታላይዜሽን ጉዞን በማሳካት በኩል ቀሪ ሥራዎች አሉ ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ “ለነገው ትውልድ የምናደርገውን የትምህርት እና የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት በተቀናጀ እና በተቀላጠፈ መልኩ ማከናወን ይገባናል” ሲሉ ተናግረዋል።
መድረኩ በትምህርት፣ በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽንና በአቅም ግንባታ ላይ ያተኩራል ተብሏል።
በስፑትኒክ ዘጋቢ የተነሱ ምስሎች
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X