በአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር 7.5 ቢሊየን ችግኝ ለመተክል መታቀዱ ተነገረ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር 7
በአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር 7 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.04.2025
ሰብስክራይብ

በአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር 7.5 ቢሊየን ችግኝ ለመተክል መታቀዱ ተነገረ 

ዘንድሮ በሚካሄደው ተከላ ለሀገር በቀል የደን እና የፍራፍሬ ችግኞች ትኩረት ይሰጣል።

ለመርሃ-ግብሩ ከሚለየው መሬት 50 በመቶ ለሚሆነው ካርታ እንደሚዘጋጅ የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታውቋል።

በበጋው ወራት የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ የተሠራባቸው፣ የተራቆቱ እንዲሁም ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎች በአረንጓዴ አሻራው ፕሮግራም ተካተዋል።

ኢትዮጵያ በሁለተኛው ምዕራፍ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር 50 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል አቅዳለች፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0