https://amh.sputniknews.africa
ኡጋንዳ የመጀመሪያው የኢቦላ ቫይረስ ከተገኘ ከሶስት ወር ባነሰ ጊዜ የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አስታወቀች
ኡጋንዳ የመጀመሪያው የኢቦላ ቫይረስ ከተገኘ ከሶስት ወር ባነሰ ጊዜ የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ኡጋንዳ የመጀመሪያው የኢቦላ ቫይረስ ከተገኘ ከሶስት ወር ባነሰ ጊዜ የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አስታወቀችየኡጋንዳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በኤክስ አካዉንቱ እንዳስታወቀዉ "መጋቢት 5 የመጨረሻው ታካሚ ወደ ቤቱ ከተሸኘ በኋላ ለ42 ቀናት ምንም አይነት... 27.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-27T19:07+0300
2025-04-27T19:07+0300
2025-04-28T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1c/265562_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_7e434091ba6935c6bfdf3d2d3f879192.jpg
ኡጋንዳ የመጀመሪያው የኢቦላ ቫይረስ ከተገኘ ከሶስት ወር ባነሰ ጊዜ የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አስታወቀችየኡጋንዳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በኤክስ አካዉንቱ እንዳስታወቀዉ "መጋቢት 5 የመጨረሻው ታካሚ ወደ ቤቱ ከተሸኘ በኋላ ለ42 ቀናት ምንም አይነት አዲስ ኬዝ አልተመዘገበም።"ሚኒስቴሩ በሽታውን ለመዋጋት ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማሰማራቱን፣ የክትትል ስርዓቶችን ማጠናከሩን ፣ የሕክምና ክፍሎችን ማቋቋሙን እንዲሁም ድንበር ተሻጋሪ ስርጭትን ለመከላከል እርምጃዎች መውሰዱን አስታዉቋል።የዓለም የጤና ድርጅት ባወጣው መግለጫ ላይ "የሀገሪቱ ወረርሽኝን የመቆጣጠር የረጅም ጊዜ ልምድ ፈጣን፣ የተቀናጀና ውጤታማ ምላሽ እንዲሰጥ አስችሎታል" ብሏል።በወረርሽኙ ወቅት ከ14 የተረጋገጡ በበሽታው የተያዙ ሰዎች መሀከል ስድስት ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። ባለሥልጣኖች በበሽታው ከተያዙ ሰዎች ጋር የቅርብ ግንኙነት የነበራቸው 534 ሰዎችን ለይተው በቅርበት መከታተላቸውንም አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1c/265562_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_b7937de4267a83f1c0d1bf28c5207610.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኡጋንዳ የመጀመሪያው የኢቦላ ቫይረስ ከተገኘ ከሶስት ወር ባነሰ ጊዜ የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አስታወቀች
19:07 27.04.2025 (የተሻሻለ: 10:24 28.04.2025) ኡጋንዳ የመጀመሪያው የኢቦላ ቫይረስ ከተገኘ ከሶስት ወር ባነሰ ጊዜ የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አስታወቀች
የኡጋንዳ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በኤክስ አካዉንቱ እንዳስታወቀዉ "መጋቢት 5 የመጨረሻው ታካሚ ወደ ቤቱ ከተሸኘ በኋላ ለ42 ቀናት ምንም አይነት አዲስ ኬዝ አልተመዘገበም።"
ሚኒስቴሩ በሽታውን ለመዋጋት ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማሰማራቱን፣ የክትትል ስርዓቶችን ማጠናከሩን ፣ የሕክምና ክፍሎችን ማቋቋሙን እንዲሁም ድንበር ተሻጋሪ ስርጭትን ለመከላከል እርምጃዎች መውሰዱን አስታዉቋል።
የዓለም የጤና ድርጅት ባወጣው መግለጫ ላይ "የሀገሪቱ ወረርሽኝን የመቆጣጠር የረጅም ጊዜ ልምድ ፈጣን፣ የተቀናጀና ውጤታማ ምላሽ እንዲሰጥ አስችሎታል" ብሏል።
በወረርሽኙ ወቅት ከ14 የተረጋገጡ በበሽታው የተያዙ ሰዎች መሀከል ስድስት ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። ባለሥልጣኖች በበሽታው ከተያዙ ሰዎች ጋር የቅርብ ግንኙነት የነበራቸው 534 ሰዎችን ለይተው በቅርበት መከታተላቸውንም አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X