https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በያዝነው ዓመት 8.4 በመቶ ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ መንግሥት ገለፀ
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በያዝነው ዓመት 8.4 በመቶ ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ መንግሥት ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በያዝነው ዓመት 8.4 በመቶ ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ መንግሥት ገለፀየገዥው ብልፅግ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማኑፋክቸሪንግ፣ ኢንዱስትሪ፣ ኮንስትራክሽን፣ አገልግሎት እና ግብርና ዘርፎች በቅደም ተከተል ከፍተኛ እድገት ያስመዘግባሉ... 27.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-27T17:33+0300
2025-04-27T17:33+0300
2025-04-27T17:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1b/263500_0:90:960:630_1920x0_80_0_0_dda2ffdc032050f4ea3cc35fcd54eb30.jpg
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በያዝነው ዓመት 8.4 በመቶ ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ መንግሥት ገለፀየገዥው ብልፅግ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማኑፋክቸሪንግ፣ ኢንዱስትሪ፣ ኮንስትራክሽን፣ አገልግሎት እና ግብርና ዘርፎች በቅደም ተከተል ከፍተኛ እድገት ያስመዘግባሉ ተብሎ ይጠበቃል ብሏል። የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ገበያም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከ82 በመቶ እስከ 386 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1b/263500_0:0:960:720_1920x0_80_0_0_cd68e0d3534e6ac5a5e12f7b8b85d749.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በያዝነው ዓመት 8.4 በመቶ ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ መንግሥት ገለፀ
17:33 27.04.2025 (የተሻሻለ: 17:54 27.04.2025) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በያዝነው ዓመት 8.4 በመቶ ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ መንግሥት ገለፀ
የገዥው ብልፅግ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ማኑፋክቸሪንግ፣ ኢንዱስትሪ፣ ኮንስትራክሽን፣ አገልግሎት እና ግብርና ዘርፎች በቅደም ተከተል ከፍተኛ እድገት ያስመዘግባሉ ተብሎ ይጠበቃል ብሏል።
የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ገበያም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ከ82 በመቶ እስከ 386 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X