https://amh.sputniknews.africa/20250427/263203.html
በ "ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ሩጫ የተሳተፉ ሩሲያውያን 80ኛውን ዓመት የድል ቀን አስታወሱ
በ "ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ሩጫ የተሳተፉ ሩሲያውያን 80ኛውን ዓመት የድል ቀን አስታወሱ
Sputnik አፍሪካ
በ "ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ሩጫ የተሳተፉ ሩሲያውያን 80ኛውን ዓመት የድል ቀን አስታወሱየኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባዘጋጀው 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በርካታ ሩሲያውያን መሳተፋቸውን በኢትዮጵያ የሩሲያ ማዕከል አስታውቋል።በኢትዮጵያ የሩሲያ... 27.04.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-04-27T17:13+0300
2025-04-27T17:13+0300
2025-04-27T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1b/263711_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_15eede02e1bfa1c6b70eb9cec4928e38.jpg
በ "ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ሩጫ የተሳተፉ ሩሲያውያን 80ኛውን ዓመት የድል ቀን አስታወሱየኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባዘጋጀው 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በርካታ ሩሲያውያን መሳተፋቸውን በኢትዮጵያ የሩሲያ ማዕከል አስታውቋል።በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ሠራተኞች፣ የፑሽኪን የባህል ማዕከል እና የሩሲያ ንግድ ልዑክ ባልደረቦች በውድድሩ ተሳትፈዋል።80ኛ ዓመት የድል ቀንን ለማስታወስ የቅዱስ ጊዩርጊስን ሪባን በደረታቸው ላይ ያደረጉ ሲሆን በሩጫው መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ የድሉን አርማ እና የሩሲያን ባንዲራ አዉለብልበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/04/1b/263711_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_0cebba0d3e3e0560f18f57514e33bde8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በ "ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ሩጫ የተሳተፉ ሩሲያውያን 80ኛውን ዓመት የድል ቀን አስታወሱ
17:13 27.04.2025 (የተሻሻለ: 18:14 27.04.2025) በ "ኢትዮጵያ ታምርት" የጎዳና ሩጫ የተሳተፉ ሩሲያውያን 80ኛውን ዓመት የድል ቀን አስታወሱ
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባዘጋጀው 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በርካታ ሩሲያውያን መሳተፋቸውን በኢትዮጵያ የሩሲያ ማዕከል አስታውቋል።
በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ሠራተኞች፣ የፑሽኪን የባህል ማዕከል እና የሩሲያ ንግድ ልዑክ ባልደረቦች በውድድሩ ተሳትፈዋል።
80ኛ ዓመት የድል ቀንን ለማስታወስ የቅዱስ ጊዩርጊስን ሪባን በደረታቸው ላይ ያደረጉ ሲሆን በሩጫው መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ የድሉን አርማ እና የሩሲያን ባንዲራ አዉለብልበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X