የለንደን ማራቶን በአትሌት ትዕግሥት አሰፋ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየለንደን ማራቶን በአትሌት ትዕግሥት አሰፋ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የለንደን ማራቶን በአትሌት ትዕግሥት አሰፋ አሸናፊነት ተጠናቀቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.04.2025
ሰብስክራይብ

የለንደን ማራቶን በአትሌት ትዕግሥት አሰፋ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አትሌቷ ውድድሩን 2:15:50 በሆነ ሰዓት በአንደኝነት አጠናቃለች። ኬንያዊቷ አትሌት ጄፕኮስፔ ሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም ኔዘርላንዳዊቷ አትሌት ሲፋን ሀሰን ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ እንዳጠናቀቁ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌድሬሽን መረጃ ያሳያል።

ትዕግሥት አሰፋ በፓሪስ ኦሎምፒክ የማራቶን ውድድር የብር ሜዳሊያ ማግኘቷ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየለንደን ማራቶን በአትሌት ትዕግሥት አሰፋ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የለንደን ማራቶን በአትሌት ትዕግሥት አሰፋ አሸናፊነት ተጠናቀቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.04.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0