ጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ
ጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.04.2025
ሰብስክራይብ

ጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ

120 ዓመታትን ያስቆጠረው እና ወደ ማዕከልነት የተቀየረው የቅርስ ቤት የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአዲስ አበባ ሁለተኛ ከንቲባ የነበሩት ቢትወደድ ኃይለጊዮርጊስ ወልደሚካኤል መኖሪያ ቤት ነበር።

ይህ ጥንታዊ ቤት የመጀመሪያው የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት እና የፍትህ ማዕከል ሆኖ ያገለገለ ታሪካዊ ቤት ነው በማለት ከንቲባው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስነብበዋል።

ከንቲባዋ በከተማዋ አስተዳደር የ39 ሚሊዩን ብር ድጋፍ ማዕከሉ እውን እንዲሆን ትልቁን ድርሻ ወስዳለች ሲሉ አርቲስት አለምፀሀይ ወዳጆን በምረቃው ወቅት አመስግነዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጣይቱ የባህል እና የትምህርት ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0